ራስጌ እና ግርጌ
ይህ ንዑስ ዝርዝር ትእዛዞች ያካትታል ለ መጨመር ወይንም ለ ማስወገድ የ ገጽ ራስጌዎች እና የ ገጽ ግርጌዎች
በ ገጽ ዘዴ ውስጥ ራስጌ መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ እርስዎ የ መረጡትን ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ: ራስጌው ወደ ሁሉም ገጾች ይጨመራል ተመሳሳይ የ ገጽ ዘዴ ለሚጠቀሙ በሙሉ በ አዲስ ሰነድ ውስጥ: ብቻ የ "ነባር" ገጽ ዘዴ ይዘረዘራል: ሌሎች የ ገጽ ዘዴዎች የሚጨመሩት ወደ ዝርዝር እርስዎ ሰነድ ላይ ከ ፈጸሙ በኋላ ነው
በ ገጽ ዘዴ ውስጥ ግርጌ መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ እርስዎ የ መረጡትን ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ: ግርጌው ወደ ሁሉም ገጾች ይጨመራል ተመሳሳይ የ ገጽ ዘዴ ለሚጠቀሙ በሙሉ በ አዲስ ሰነድ ውስጥ: ብቻ የ "ነባር" ገጽ ዘዴ ይዘረዘራል: ሌሎች የ ገጽ ዘዴዎች የሚጨመሩት ወደ ዝርዝር እርስዎ ሰነድ ላይ ከ ፈጸሙ በኋላ ነው