የ ግርጌ ማስታወሻ እና የ መጨረሻ ማስታወሻ

ዝርዝሩ የያዘው ትእዛዞች የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ ለ ማስገባት ነው ያለ ተጨማሪ ተጠቃሚ ግንኙነት

የ ግርጌ ማስታወሻ

የ ግርጌ ማስታወሻ መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ማስገቢያ

የ መጨረሻ ማስታወሻ

የ መጨረሻ ማስታወሻ መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ማስገቢያ

የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ

በ ሰነዱ ውስጥ የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ ማስገቢያ: ለ ማስታወሻው ማስቆሚያ የሚገባው መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ነው: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ራሱ በራሱ ቁጥር መስጫ ወይንም ምልክት ማስተካከያ መካከል

Please support us!