LibreOffice 24.8 እርዳታ
ለ ጽሁፍ አቀራረብ ትእዛዞችን ይዟል በ መሳያ እቃ ውስጥ የተካተተ የ ጽሁፍ እቃ መደርደሪያ ላይ ይታያል ሁለት-ጊዜ ሲጫኑ በ መሳያ እቃ ውስጥ
የ ፊደል ስም ከ ዝርዝር ውስጥ መምረጥ ወይንም የ ፊደል ስም በቀጥታ ማስገባት ያስችሎታ
እርስዎ በርካታ ፊደሎች ማስገብት ይችላሉ: የ ተለያዩ በ ሴሚኮለን: LibreOffice እያንዳንዱን የ ተሰየመ ተተኪ ፊደል ይጠቀማል ቀደም ያለው ፊደል ዝግጁ ካልሆነ
የ ተመረጠውን ጽሁፍ ማድመቂያ: መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ ጠቅላላ ቃሉ ይደምቃል: የ ተመረጠው ቃል ቀድም ብሎ ደምቆ ከ ነበረ አቀራረቡ ይወገዳል
የ ተመረጠውን ጽሁፍ ማዝመሚያ: መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ ጠቅላላ ቃሉ ያዘማል: የ ተመረጠው ቃል ቀድም ብሎ የ ዘመመ ከ ነበረ አቀራረቡ ይወገዳል
የተመረጠውን ጽሁፍ ፊደል መጠን ማሳነሻ እና ጽሁፉን ከ መሰረታዊ መስመር በላይ ከፍ ያደርገዋል
የተመረጠውን ጽሁፍ ፊደል መጠን ማሳነሻ እና ጽሁፉን ከ መሰረታዊ መስመር በታች ዝቅ ያደርገዋል
Aligns the selected paragraph(s) to the left and the right container margins. If you want, you can also specify the alignment options for the last line of a paragraph by choosing Format - Paragraph - Alignment.
These commands can only be accessed after you enable support for Asian languages in LibreOffice - PreferencesTools - Options - Languages and Locales - General.
የ አሁኑን ፋይል ጠቅላላ ይዞታ ክፈፍ: ወይንም የ ጽሁፍ እቃ መምረጫ
ለተመረጡት ባህሪዎች የ ፊደል አቀራረብ እና ፊደሎች መቀየሪያ.
እዚህ ማስረጊያ: ክፍተት: ማሰለፊያ እና የ መስመር ክፍተት አሁን ለ ተመረጠው አንቀጽ መግለጽ ይችላሉ