LibreOffice 25.2 እርዳታ
The OLE Object bar appears when objects are selected, and contains the most important functions for formatting and positioning objects.
እቃውን በ ተለየ መስመር ላይ ያደርጋል በ ሰነድ ውስጥ: ጽሁፉ በ ሰነዱ ውስጥ ከ እቃው ከ ላይ እና ከ ታች በኩል ይታያል: ነገር ግን ከ እቃው ጎን በኩል አይደለም እንዲሁም ይህን ማሰናጃ መምረጥ ይችላሉ የ መጠቅለያ tab ገጽ
ጽሁፍ መጠቅለያ ከ እቃው በ አራቱም ጎን የ ድንበር ክፈፍ በኩል ይህ ምልክት ይስማማል ከ ገጽ መጠቅለያ ምርጫ ጋር በ መጠቅለያ tab ገጽ ላይ
እቃውን ከ ጽሁፉ ፊት ለፊት ማድረጊያ እንዲሁም ተመሳሳይ ውጤት ማግኘት ይችላሉ በ መጠቅለያ tab ገጽ
የ ተመረጡትን እቃዎች የ ላይ ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል ከ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል
የ ተመረጡትን እቃዎች በ አግድም መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ አግድም መሀከል ላይ ይሆናል በ ገጹ ውስጥ
የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቀኝ ጠርዝ በኩል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው የ ቀኝ ጠርዝ በ ቀኝ ጠርዝ በኩል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል
የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቁመት ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸውል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው ጠርዝ በ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል
የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቁመት መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ ቁመት መሀከል ላይ ይሆናል በ ገጹ ውስጥ
የ ተመረጡትን እቃዎች የ ላይ ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸውል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል
Opens a dialog where you can modify the properties of the selected object, for example, its size and name.
Allows you to switch between anchoring options.