መቀመሪያ መደርደሪያ

መቀመሪያ መደርደሪያ የሚያስችለው በ ሰነድ ጽሁፍ ውስጥ ስሌቶችን ለ መፍጠር እና ለማስገባት ነው ለ ማስነሳት መቀመሪያ መደርደሪያ ይጫኑ F2.

ክፍል ማመሳከሪያ

በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ክፍል መጠቆሚያ ቦታ ማሳያ

መቀመሪያ

መክፈቻ ንዑስ ዝርዝር እርስዎ መቀመሪያ ሊያስገቡ የሚችሉበት ወደ ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ: መጠቆሚያውን በ ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ ያድርጉ ወይንም በ ሰነዱ ቦታ ውስጥ ውጤቱ እንዲታይ በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ: እና ይጫኑ የ መቀመሪያ ምልክት እና ይምረጡ የሚፈለገውን መቀመሪያ ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ

Formula icon in Table toolbar

መቀመሪያ

መሰረዣ

የ ማስገቢያ መስመር ይዞታዎች ማጽጃ እና የ መቀመሪያ መደርደሪያ ይዘጋል

ምልክት

መሰረዣ

መፈጸሚያ

የ ማስገቢያ መስመር ይዞታዎችን ወደ እርስዎ ሰነድ ማስተላለፊያ እና የ መቀመሪያ መደርደርያ መዝጊያ: የ ማስገቢያ መስመር ይዞታዎች ይገባሉ መጠቆሚያው ባለበት ቦታ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

Icon Apply

መፈጸሚያ

የ መቀመሪያ ቦታ

መቀመሪያ መፍጠር ያስችሎታል በ ማስገቢያ መስመር ላይ በ ቀጥታ በ መጻፍ ወይንም በ መጫን በ መቀመሪያ ምልክት ማሳያ በ መቀመሪያ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ

የ መቀመሪያ ቦታ በ መቀመሪያ ውስጥ

የ መቀመሪያ ቦታ

Please support us!