ምስል መደርደሪያ

ስእል መደርደሪያ የ ያዛቸው ተግባሮች ለ ተመረጡት የ ቢትማፕስ ንድፎች ቦታ አቀራረብ እና አቀማመጥ ነው

Image Filter

ይህ ምልክት የ ምስል መደርደሪያ ይከፍታል በ ምስል ማጣሪያ መደርደሪያ ውስጥ: እርስዎ በ ተመረጠው ስእል ላይ በርካታ ማጣሪያዎች የሚፈጽሙበት

Icon Filter

ማጣሪያ

በ ንድፎች ዘዴ

ዝርዝር መመልከቻ መለያ ለ ተመረጠው ንድፍ እቃ: የ ተጣበቀው ወይንም የ ተገናኘው የ ንድፍ እቃ በ አሁኑ ፋይል ውስጥ አይቀየርም: የ እቃው መመልከቻ ብቻ ነው የሚቀየረው

የ ክፍል ዘዴዎች

በ ንድፎች ዘዴ

ቀለም

Opens the Color toolbar so you can edit some properties of the selected object.

ግልጽነት

የ ንድፍ እቃ ግልፅነት መወሰኛ ዋጋዎች ከ 0% (ሙሉ በ ውስጡ የማያሳልፍ) ወደ +100% (ሙሉ በ ውስጡ የሚያሳልፍ) ይቻላል

ምልክት

ግልጽነት

በ ቁመት መገልበጫ

የ ተመረጠውን ምስል በ ቁመት መገልበጫ

በ አግድም መገልበጫ

የ ተመረጠውን ምስል በ አግድም መገልበጫ

የ ንድፍ ባህሪዎች

ለ ተመረጠው ምስል የ መጠን: ቦታ: እና ሌሎች ባህሪዎች አቀራረብ

Icon Graphics Properties

የንድፎች ባህሪ

Please support us!