ዘዴዎች

መፍጠሪያ: ማሻሻያ: መጫኛ: እና አስተዳዳሪ የሚፈጸም ትእዛዝ ይዟል: ዘዴዎች በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ:

የ ጽሁፍ ዘዴዎች ማስገቢያ

ማስገቢያው የ ተለመዱ አንቀጾችን: ባህሪዎች: እና ዝርዝር ዘዴዎች ያካትታል: ይጫኑ በ ዘዴ ላይ ለ መፈጸም:

tip

እርስዎ ዝርዝር ዘዴዎችን ማስገቢያን ማስተካከል ይችላሉ: በ መጠቀም ዝርዝር መሳሪያዎች - ማስተካከያ : ምክንያቱም ዘዴዎች ማስተካከያ የሚኖረው በ ዋናው ሰነድ ውስጥ ነው: ያስታውሱ የ ተስተካከል ዝርዝር በ ሰነድ ክፍል ውስጥ መቀመጡን:


ዘዴ ማረሚያ

የ አንቀጽ ዘዴ ንግግር ሳጥን መክፈቻ ለ አሁን አንቀጽ:

Update Selected Style

የ አንቀጽ ዘዴ ማሻሻያ በ ቀጥታ አቀራረብ በ አሁኑ አንቀጽ ላይ ይፈጸማል:

New Style from Selection

የ አንቀጽ ዘዴ ለ አሁኑ ምርጫ ከ ማሰናጃ ጋር መጨመሪያ: እርስዎ የ ዘዴ ስም እንዲያስገቡ ይጠየቃሉ:

Load Styles from Template

ዘዴዎች ማምጫ ከ ሌላ ሰነድ ወይንም ቴምፕሌት ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ:

የ ዘዴዎች አስተዳዳሪ

መክፈቻ የ ዘዴዎች ማሳረፊያ በ ጎን መደርደሪያ ውስጥ:

Please support us!