ማስገቢያ

የ ማስገቢያ ትእዛዞች የ ያዛቸው ትእዛዞች አዲስ አካላቶችን በ ሰነድ ውስጥ ለማስገባት ነው: የሚያካትተውም ምስሎችን: መገናኛ: ቻርትስ: እቃዎች: ከ ሌሎች መተግበሪያ ውስጥ: hyperlink: አስተያየቶች: ምልክቶች: የ ግርጌ ማስታወሻዎ እና ክፍሎችን ነው

የ ገጽ መጨረሻ

ማስገቢያ በ እጅ የ መስመር መጨረሻ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ: መጠቆሚያውን በሚቀጥለው ገጽ መጀመሪያ ላይ ያደርገዋል

More Breaks

Submenu with additional row, column, and page breaks

ምስል

ምስል ማስገቢያ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ .

ቻርትስ

ዳታ መሰረት ያደረገ ቻርትስ ማስገቢያ ከ ክፍል ወይንም ከ ሰንጠረዥ መጠን ወይንም ከ ነባር ዳታ ውስጥ

መገናኛ

የ ንዑስ ዝርዝር የሚያቀርበው የ ተለያዩ ምንጮች እንደ ምስል: ድምፅ: ወይንም ቪዲዮ ማስገባት ይችላሉ

እቃ

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ተጣበቀ እቃ ማስገቢያ እንደ መቀመሪያ: 3ዲ ዘዴዎች: ቻርትስ እና የ OLE እቃዎች

ቅርጽ

ይህ ንዑስ ዝርዝር የያዘው የ ተለመዱ ቅርጾችን ነው እንደ መስመር: ክብ: ሶስት ማእዘን: እና ስኴር ወይንም የ ምልክት ቅርጽ እንደ ሳቂታ ፊት: ልብ: እና አበባ ናቸው ወደ ሰነድ ውስጥ ሊጨመሩ የሚችሉ

ክፍል

የ ጽሁፍ ክፍል ማስገቢያ መጠቆሚያው ባለበት ቦታ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ የ ጽሁፍ መደብ እና ከዛ ይምረጡ ይህን የ ትእዛዝ ክፍል ለመፍጠር: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ጽሁፍ መደቦች ለማስገባት ከ ሌሎች ሰነድ ውስጥ: የ አምድ ረቂቅ ማስተካከያ ለ መፈጸም: ወይንም ለ መጠበቅ ወይንም ለ መደበቅ ይችላሉ የ ጽሁፍ መደብ ሁኔታው ከተሟላ

Text from File

የ ሌላ ሰነድ ይዞታዎች ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ

የ ጽሁፍ ሳጥን

እርስዎ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በ መጫን ወይንም በ መጎተት የ ጽሁፍ ሳጥን መሳያ: ይጫኑ በ ሰነዱ ውስጥ በማንኛውም ቦታ እና ከዛ ይጻፉ ወይንም የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይለጥፉ: እርስዎ እንዲሁም መጠቆሚያውን ማንቀሳቀስ እና እርስዎ በሚፈልጉበት ቦታ ጽሁፍ ማስገባት ይችላሉ: የ ጽሁፍ ሳጥን ይጎትቱ: እና ጽሁፍ ይጻፉ ወይንም ይለጥፉ: የዞረ ጽሁፍ ለማግኘት የ ጽሁፍ ሳጥኑን ያዙሩ

አስተያየት

Inserts a comment around the selected text, presentation slide, drawing page or at the current spreadsheet cursor position.

ክፈፍ

ይህ ንዑስ ዝርዝር የያዘው ሁለቱንም ግንኙነት ያለው እና ግንኙነት-የሌለው የ ክፈፍ ማስገቢያ ዘዴ ነው

የ ፊደል ስራ አዳራሽ

መክፈቻ የ ፊደል ስራ ንግግር እርስዎ ማስገባት የሚችሉበት የ ጽሁፍ ዘዴዎች: በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ በ መደበኛ የ ፊደል አቀራረብ መስራት የማይቻለውን

መግለጫ ጽሁፍ

ለ ተመረጠው ንድፍ ቁጥር መስጫ መግለጫ መጨመሪያ: ሰንጠረዥ: ቻርትስ: ክፈፍ: የ ጽሁፍ ክፈፍ: ወይንም እቃዎች መሳያ: እርስዎ እዚህ ትእዛዝ ጋር ለ መድረስ ይችላሉ: በ ቀኝ-ይጫኑ እቃውን እርስዎ ወደ መግለጫ መጨመር የሚፈልጉትን ወደ

Hyperlink

እርስዎን hyperlinks መፍጠር እና ማረም የሚያስችሎት ንግግር መክፈቻ

ምልክት ማድረጊያ

Inserts a bookmark at the cursor position. You can then use the Navigator to quickly jump to the marked location at a later time. In an HTML document, bookmarks are converted to anchors that you can jump to from a hyperlink.

Cross-reference

እርስዎ እዚህ ነው ማመሳከሪያ ማስገባት የሚችሉት: ወይንም ሜዳዎችን ማመሳከር የሚችሉት በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ማመሳከሪያ የተመሳከሩ ሜዳዎች ናቸው: በ ተመሳሳይ ሰነድ ውስጥ: ወይንም በ ንዑስ-ሰነዶች ውስጥ ከ ዋናው ሰነድ ውስጥ

የ ተለዩ ባህሪዎች

Allows a user to insert characters from the range of symbols found in the installed fonts.

የ አቀራረብ ምልክት

ንዑስ ዝርዝር መክፈቻ ለማስገባት የ ተለየ አቀራረብ ምልክት እንደ ምንም-ያልተሰበረ ክፍተት: ለስላሳ ጭረት: እና በምርጫ መጨረሻ

የ አግድም መስመር

መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ የ አግድም መስመር ማስገቢያ

የ ግርጌ ማስታወሻ እና የ መጨረሻ ማስታወሻ

ዝርዝሩ የያዘው ትእዛዞች የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ ለ ማስገባት ነው ያለ ተጨማሪ ተጠቃሚ ግንኙነት

የ ሰንጠረዥ ማውጫዎች እና ማውጫ

ዝርዝር መክፈቻ ማውጫ ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር ለ ማስገቢያ: እንዲሁም የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ:

የ ገጽ ቁጥር

የ አሁኑን ገጽ ቁጥር ማስገቢያ እንደ ሜዳ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ ነባር ማሰናጃው በ መጠቀም ነው እንደ የ ገጽ ቁጥር ባህሪ ዘዴ

Field

የ ንዑስ ዝርዝር ዝርዝሮች ብዙ ጊዜ የ ተለመዱ የ ሜዳ አይነቶች ናቸው: ማስገባት የሚችሉት በ ሰነድ ውስጥ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ: ሁሉንም ዝግጁ የ ሜዳዎች አይነት ለ መመልከት: ይረጡ ተጨማሪ ሜዳዎች

ራስጌ እና ግርጌ

ይህ ንዑስ ዝርዝር ትእዛዞች ያካትታል ለ መጨመር ወይንም ለ ማስወገድ የ ገጽ ራስጌዎች እና የ ገጽ ግርጌዎች

ፖስታ

ፖስታ መፍጠሪያ በ ሶስት tab ገጾች ላይ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ ተቀባይ እና ላኪውን: ለ ሁለቱ አድራሻዎች አቀራረብ እና ቦታ: የ ፖስታውን መጠን: እና የ ፖስታውን አቅጣጫ

Signature Line

Insert a graphic box representing a signature line of the document.

Please support us!