የ ደብዳቤ ማዋሀጃ እቃ መደርደሪያ

የ ደብዳቤ ማዋሀጃ እቃ መደርደሪያ የያዘው ትእዛዞች ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሂደት መጨረሻ ደረጃ ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይሂዱ ወደ ዝርዝር መመልከቻ -> እቃ መደርደሪያ እና ይምረጡ ደብዳቤ ማዋሀጃ


የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ

Starts the Mail Merge Wizard to create form letters or send email messages to many recipients.

(የ ተቀባይ ቁጥር)

የ አድራሻ መዝገብ ቁጥር ያስገቡ ለ ተቀባዮች በ ቅድመ እይታ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነድ ውስጥ ለ ተቀባዮች

የ መቃኛ ቁልፍ ይጠቀሙ በ አድራሻ መዝገቦች ውስጥ ለ መሸብለል

ተቀባይ አትጨምር

የ አሁኑን ተቀባይ አታካትት ከዚህ ደብዳቤ ማዋሀጃ ጋር

እያንዳንዱን ሰነድ ማረሚያ

ነጠላ የ ተዋሀደ ሰነድ መፍጠሪያ ከ ገጽ መጨረሻ ጋር ለ እያንዳንዱ ተቀባይ የ ተቀባዮቹ ስም እና አድራሻ በ ሰነዱ ውስጥ ይኖራል: እርስዎ እንደሚፈልጉት ማስተካከል ይችላሉ

የ ተዋሀዱ ሰነዶች ማተሚያ

የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ውጤት ወደ ፋይል ማስቀመጫ

የ ተዋሀዱ ሰነዶች ማተሚያ

ለ ሁሉም ወይንም ለ አንዳንድ ተቀባዮች ውጤቱን ማተሚያ

Send merged document as email

Sends the mail merge output as email messages to all or some recipients.

Please support us!