LibreLogo

LibreLogo በጣም ቀላል የ ተተረጎመ የ አርማ-አይነት ፕሮግራም ነው ከ ኤሊ vector ንድፍ ጋር (ፕሮግራም እና የ ቃላት ማሰናጃ) ለ ማስተማሪያ: ለ DTP እና ንድፍ ይህን ይመልከቱ http://www.numbertext.org/logo/librelogo.pdf.

LibreLogo እቃ መደርደሪያ

የ LibreLogo እቃ መደርደሪያ ( መመልከቻ እቃ መደርደሪያ - አርማ ) የያዘው የ ኤሊ ተንቀሳቃሽ ፕሮግራም ማስጀመሪያ ነው: ማስቆሚያ: ቤት: መመልከቻ ማጽጃ: ፕሮግራም አራሚ/አገባብ ማድመቂያ/ምልክቶች መተርጎሚያ እና ማስገቢያ መደርደሪያ ነው (የ ትእዛዝ መስመር)

ኤሊ የሚንቀሳቀሱ ምልክቶች

እኩል ናቸውከ አርማ ትእዛዝ ጋር “ወእ ፊት 10”, “ጥቁር 10”, “በ ግራ 15”, “በ ቀኝ 15”. ሲጫኑ አንዱን ምልክት የ ኤሊ ቅርጽ ገጹን ወደ ቦታው ይሸበልለዋል

የ አርማ ፕሮግራም ማስጀመሪያ

ይጫኑ በ ምልክት ላይ የ “አርማ ፕሮግራም ለማስጀመር” ጽሁፍ ለ መፈጸም (ወይንም የተመረጠውን ብቻ) ጽሁፍ በ መጻፊያ ሰነድ በ LibreLogo ፕሮግራም: በ ባዶ ሰነድ ውስጥ የ ፕሮግራም ምሳሌ ይጨመር እና ይፈጸማል

ይጫኑ በ ምልክቱ “ማስቆሚያ” ላይ ፕሮግራም ማስኬዱን ለማስቆም

ቤት

ይጫኑ በ ምልክቱ ላይ “ቤት” እንደ ነበር ለ መመለስ ቦታ እና ማሰናጃዎች በ turtle ላይ

መመልከቻውን ማጽጃ

ይጫኑ በ ምልክቱ ላይ “መመልከቻውን ማጽጃ” ለ ማስወገድ የ መሳያ እቃዎችን በ ሰነድ ውስጥ

ፕሮግራም ማረሚያ/አገባብ ማድመቂያ/ትርጉም

The “magic wand” icon sets 2-page layout for program editing, expands and converts to uppercase the abbreviated, lowercase Logo commands in the Writer document. Change the language of the document ( - Languages and Locales - General - Western) and click on this icon to translate the Logo program to the selected language.

የትእዛዝ መስመር

ይጫኑ ማስገቢያውን በ ትእዛዝ መስመር ላይ ይዞታውን ለ መፈጸም: ፕሮግራሙን ለማስቆም የ “ማስቆሚያ” ምልክት ይጠቀሙ

ተጭነው ይያዙ የ ማስገቢያ ቁልፍ ለ መድገም የ ትእዛዝ መስመር: ለምሳሌ: በሚቀጥሉት የ ትእዛዝ ሂደቶች ውስጥ:

 ወደ ፊት 200 ግራ 89

To reset the command line triple-click it or press +A to select the previous commands, and type the new commands.

ለ ንድፍ የ ተጠቃሚ ገጽታ መሰረታዊ ኤሊ ማሰናጃዎች

Turtle shape of LibreLogo is a normal fixed size drawing object. You can position and rotate it on standard way, too, using the mouse and the Rotate icon of the Drawing Object Properties toolbar. Modify Line Thickness, Line Color and Area Color settings of the turtle shape to set PENSIZE, PENCOLOR and FILLCOLOR attributes of LibreLogo.

ፕሮግራም ማረሚያ

LibreLogo መሳያዎች እና ፕሮግራሞች የሚጠቀሙት ተመሳሳይ የ መጻፊያ ሰነድ ነው: የ LibreLogo መሳያ በ መጀመሪያው ገጽ የ መጻፊያ ሰነድ ላይ ነው: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ ገጽ መጨረሻ ከ LibreLogo ፕሮግራም በፊት እና ማሰናዳት ይችላሉ የ ገጽ ማሳያ ለ መጠቀም “magic wand” ምልክት ለ አርማ ከ እቃ መደርደሪያ ላይ: እንዲሁም የ ፊደል መጠን መቀየር ይችላሉ ለ 2-ገጽ እቅድ ለ LibreLogo ፕሮግራም: በ ግራ (መጀመሪያ) ገጽ መሳያ ላይ: በ ቀኝ (ሁለተኛ) ገጽ በ LibreLogo ፕሮግራም ማረሚያ ውስጥ

የ LibreLogo ፕሮግራም ቋንቋ

LibreLogo በ ቀላሉ የሚተረጎም ነው: Logo-like ፕሮግራም ቋንቋ: በ በርካታ ቋንቋዎች የተተሮገመ በ LibreOffice ቋንቋ ህብረ ተሰብ: ከ ኋለኛው ጋር-ተስማሚ የ አርማ ስርአት ነው: ቀላል የ አርማ ፕሮግራም ለ መማሪያ የሚጠቅም: ለምሳሌ

 ለ ሶስት ማእዘን :መጠን
መድገሚያ 3 [
ወደ ፊት :መጠን
በ ግራ 120
]
መጨረሻ

ለ ሶስት ማእዘን 10 ለ ሶስት ማእዘን 100 ለ ሶስት ማእዘን 200

ልዩነቱ ከ አርማ ፕሮግራም ቋንቋ ጋር

ለ LibreLogo ሌሎች ገጽታዎች

የ LibreLogo ትእዛዞች

መሰረታዊ አገባብ

ፊደል መመጠኛ

ትእዛዞች: ቀለም: የማያቋርጥ ፊደል-መመጠኛ ናቸው:

 ማተሚያ “ሰላም, አለም!”
ማተሚያ “ሰላም, አለም!, እህደ ገና!”

ተለዋዋጭ ስሞች ፊደል-መመጠኛ ናቸው:

 a = 5
A = 7
ማተሚያ a
ማተሚያ A

የ ፕሮግራም መስመሮች

Lines of a LibreLogo program are paragraphs in the Writer document. A program line can contain multiple commands:

 ማተሚያ “ሰላም, አለም!” ማተሚያ “LibreLogo”

አስተያየቶች

መስመሮች ወይንም የ መስመር አካሎች አስተያየቶች ናቸው ከ ሴሚ ኮለን ; እስከ መጨረሻው መስመር ድረስ ያሉ (አንቀጽ):

 : አንዳንድ አስተያየቶች
ማተሚያ 5 * 5 : አንዳንድ አስተያየቶች

የ ፕሮግራም መስመሮች ወደ በርካታ አንቀጾች መጨረሻ

የ ፕሮግራም መስመሮች በ መጠቀም ወደ በርካታ አንቀጾች መጨረሻ የ ቲልዴ ~ ባህሪ በ መጨረሻ መስመር ላይ በ መጠቀም

 ማተሚያ “ይህ በጣም ረጅም ነው ” + ~
“ማስጠንቀቂያ መልእክት”

ኤሊ በ መንቀሳቀስ ላይ

ወደ ፊት (fd)

 ወደ ፊት 10 ; ወደ ፊት ማንቀሳቀሻ 10ነጥብ (1ነጥብ = 1/72 ኢንች)
ወደ ፊት 10pt ; ከ ላይ ይመልከቱ
ወደ ፊት 0.5ኢንች ; ወደ ፊት ማንቀሳቀሻ 0.5 ኢንች (1 ኢንች = 2.54 ሲሚ)
ወደ ፊት 1" ; ከ ላይ ይመልከቱ
ወደ ፊት 1ሚሚ
ወደ ፊት 1ሲሚ

ወደ ኋላ (bk)

 ወደ ኋላ 10 ; ወደ ኋላ ማንቀሳቀሻ 10pt

በ ግራ (lt)

 በ ግራ 90 ; ማዞሪያ ከ ግራ ወደ ቀኝ 90 ዲግሪዎች
በ ግራ 90° ; ከ ላይ ይመልከቱ
ከ ግራ ወደ ቀኝ 3ሰ : ከ ላይ ይመልከቱ (የ ሰአት ቦታ)
ከ ግራ ወደ ቀኝ ማንኛውም : ማዞሪያ በ ነሲብ ቦታ

በ ቀኝ (rt)

 በ ቀኝ 90 ; ማዞሪያ ከ ግራ ወደ ቀኝ 90 ዲግሪዎች

ብዕር ወደ ላይ (pu)

 ብዕር ወደ ላይ ; ኤሊ ሳይስል ይንቀሳቀሳል

ብዕር ወደ ታች (pd)

 ብዕር ወደ ታች ; ኤሊ ይንቀሳቀሳል ከ መሳያ ጋር

ቦታ (pos)

 ቦታ [0, 0] : ማዞሪያ እና ማንቀሳቀሻ ወደ ላይ-በ ግራ ጠርዝ በኩል 
ቦታ የ ገጽ መጠን : ማዞሪያ እና ማንቀሳቀሻ ወደ ታች-በ ቀኝ ጠርዝ በኩል
ቦታ [የ ገጽ መጠን[0], 0] : ማዞሪያ እና ማንቀሳቀሻ ወደ ላይ-በ ቀኝ ጠርዝ በኩል
ቦታ በማንኛውም : ማዞሪያ እና ማንቀሳቀሻ በ ማንኛውም ቦታ በኩል

ራስጌ (seth)

 ራስጌ 0 : ማዞሪያ ወደ ሰሜን
ራስጌ 12ሰ : ከ ላይ ይመልከቱ
ራስጌ [0, 0] : ማዞሪያ ወደ ላይ-በ ግራ ጠርዝ በኩል
ራስጌ ማንኛውም : ማዞሪያ ወደ በ ነሲብ አቅጣጫ

ሌላ የ ኤሊ ትእዛዝ

ኤሊ መደበቂያ (ht)

 ኤሊ መደበቂያ ; ኤሊ መደበቂያ (ኤሊ ማሳያ ትእዛዝ ድረስ)

ኤሊ ማሳያ (st)

 ኤሊ ማሳያ ; ኤሊ ማሳያ

ቤት

 ቤት : እንደ ነበር መመለሻ የ ኤሊ መጀመሪያ ማሰናጃዎች እና ቦታ

መመልከቻ ማጽጃ (መ.ማ)

 መመልከቻውን ማጽጃ ለ ማስወገድ የ መሳያ እቃዎችን ከ ሰነድ ውስጥ

መሙያ እና መዝጊያ

 መሙያ: መዝጊያ እና መሙያ ትክክለኛውን የ መስመር ቅርጽ ወይንም ነጥቦች 
መዝጊያ: መዝጊያ ትክክለኛውን የ መስመር ቅርጽ ወይንም ነጥቦች

ለምሳሌ: መሙያ መደበኛ ሶስት ማእዘን:

 ወደ ፊት 50 በ ግራ 120 ወደ ፊት 50 መሙያ

ለምሳሌ: መሳያ መደበኛ ሶስት ማእዘን:

 ወደ ፊት 50 በ ግራ 120 ወደ ፊት 50 መዝጊያ

ብዕር ማሰናጃ

የ ብዕር መጠን (ps)

 PENSIZE 100 ; line thickness is 100 points
PENSIZE ANY ; equivalent of PENSIZE RANDOM 10

የ ብዕር ቀለም/የ ብዕር ቀለም (pc)

 የ ብዕር ቀለም “ቀይ” ; ማሰናጃ ቀይ የ ብዕር ቀለም (በ ቀለም ስም: መደበኛ ቀለም ይመልከቱ )
የ ብዕር ቀለም [255, 255, 0] ; ማሰናጃ ቢጫ ቀለም (ቀአሰ ዝርዝር)
የ ብዕር ቀለም 0xffff00 ; ማሰናጃ ቢጫ ቀለም (hexa code)
የ ብዕር ቀለም 0 ; ማሰናጃ ጥቁር ቀለም (0x000000)
የ ብዕር ቀለም ማንኛውም ; በ ደፈናው ቀለም
የ ብዕር ቀለም [5] ; ማሰናጃ ቀይ ቀለም (በ ቀለም መለያ: ይህን ይመልከቱ መደበኛ)
የ ብዕር ቀለም “የማይታይ” ; የማይታይ የ ብዕር ቀለም ለ ቅርጾች ረቂቅ ሳይታይ
የ ብዕር ቀለም “~ቀይ” ; ማሰናጃ በ ደፈናው ቀይ ቀለም

የ ብዕር ግልጽነት

 የ ብዕር ግልጽነት 80 ; የ ዋናው ብዕር ቀለም ግልጽነት ማሰናጃ ወደ 80%

የ ብዕር ክዳን/የ መስመር ክዳን

 የ ብዕር ክዳን “ምንም” ; ያለ ተጨማሪ መስመር መጨረሻ (ነባር)
የ ብዕር ክዳን “የ ተከበበ” : በ ተከበበ መስመር መጨረሻ
የ ብዕር ክዳን “ስኴር” : በ ስኴር መስመር መጨረሻ

የ ብዕር መጋጠሚያ/የ መስመር መጋጠሚያ

 የ ብዕር መጋጠሚያ “በ ተከበበ” : በ ተከበበ መስመር መጋጠሚያ (ነባር)
የ ብዕር መጋጠሚያ “miter” : በ ቀጥታ መስመር መጋጠሚያ
የ ብዕር መጋጠሚያ “መገናኛ” : መገናኛ መስመር መጋጠሚያ
የ ብዕር መጋጠሚያ “ምንም” : ያለ መስመር መጋጠሚያ

የ ብዕር ዘዴ

 የ ብዕር ዘዴ “ሙሉ” ; ሙሉ መስመር (ነባር)
የ ብዕር ዘዴ “ነጠብጣብ” ; ነጠብጣብ መስመር
የ ብዕር ዘዴ “ዳሽ” ; ዳሽ መስመር

; ማስተካከያ ነጥብ–ዳሽ ዘዴዎችን የ ተወሰኑ በ ዝርዝር ውስጥ በሚቀጥሉት ክርክሮች:
; – ቁጥር የ ጎረቤት ነጥቦች
; – እርዝመት የ ነጥብ
; – ቁጥር የ ጎረቤት ዳሾች
; – እርዝመት የ ዳሽ
; – እርዝመት የ ነጥቦች/ዳሾች
; – አይነት (በምርጫ):
; 0 = ነጥቦች አራት ማእዘን ናቸው (ነባር)
; 2 = ነጥቦች ስኴር ናቸው (እርዝመት እና እርቀት አንፃራዊ ናቸው ለ ብዕር መጠን)

የ ብዕር ዘዴ [3, 1ሚሚ, 2, 4ሚሚ, 2ሚሚ, 2] ; ...––...––...––

መሙያ ማሰናጃዎች

ቀለም መሙያ/ቀለም መሙያ (ቀመ)

 ቀለም መሙያ “ሰማያዊ” ; በ ሰማያዊ ቀለም መሙያ: ይህን ይመልከቱ የ ብዕር ቀለም
ቀለም መሙያ “የማይታይ” ክብ 10 ; ያልተሞላ ክብ
ቀለም መሙያ [“ሰማያዊ”, “ቀይ”] ; ከፍታ በ ቀይ እና በ ሰማያዊ መካከል
ቀለም መሙያ [[255, 255, 255], [255, 128, 0]] ; በ ነጭ እና በ ብርቱካን መካከል
ቀለም መሙያ [“ሰማያዊ”, “ቀይ”, 1, 0, 0] ; የ axial ከፍታ ማሰናጃ (በሚፈለገው ማዞሪያ እና ድንበር ማሰናጃ), የሚቻሉ ዋጋዎች: 0-5 = ቀጥተኛ, axial, radial, elliptical, ስኴር እና አራት ማእዛን ከፍታዎች
ቀለም መሙያ [“ቀይ”, “ሰማያዊ”, 0, 90, 20] ; ቀጥተኛ በ 20% ድንበር, የዞረ በ 90 ዲግሪዎች በ ቀጥታ በ ኤሊው ራስጌ ላይ
ቀለም መሙያ [“ቀይ”, “ሰማያዊ”, 0, 90, 20, 0, 0, 200, 50] ; ከ 200% እስከ 50% ጥልቀት
ቀለም መሙያ [ማኝኛውም, ማኝኛውም, 2, 0, 0, 50, 50] ; radial ከፍታ ከ በደፈናው ቀለሞች ጋር እና 50-50% የ አግድም እና የ ቁመት ቦታዎች መሀከል ላይ

ግልፅነት መሙያ

 ግልፅነት መሙያ 80 ; ግልፅነት መሙያ ማሰናጃ ለ ቀለም መሙያ ወደ 80%
ግልፅነት መሙያ [80] ; በ ቀጥታ ግልፅነት መሙያ ማሰናጃ ለ ከፍታ ከ 80% ወደ 0%
ግልፅነት መሙያ [80, 20] ; ግልፅነት መሙያ ማሰናጃ ለ ከፍታ ከ 80% to 20%
ግልፅነት መሙያ [80, 20, 1, 90] ; ማሰናጃ axial ግልፅነት መሙያ ማሰናጃ ለ ከፍታ ከ 90 ዲግሪዎች ጋር ከ ትክክለኛው ራስጌ ከ ኤሊው
ግልፅነት መሙያ [80, 20, 2, 0, 20, 50, 50] ; ማሰናጃ radial ግልፅነት ከፍታ ከ ውጪ 80% ወደ ውስጥ 20% ግልፅነት በ 20% ድንበር እና በ 50-50% የ አግድም እና የ ቁመት ቦታ በ መሀከል ላይ

መሙያ ዘዴ

 የ መሙያ ዘዴ 0 ; መሙያ ያለ hatches (ነባር)
FILLSTYLE 1 ; ጥቁር ነጠላ hatches (በ አግድም)
የ መሙያ ዘዴ 2 ; ጥቁር ነጠላ hatches (45 ዲግሪዎች)
የ መሙያ ዘዴ 3 ; ጥቁር ነጠላ hatches (-45 ዲግሪዎች)
የ መሙያ ዘዴ 4 ; ጥቁር ነጠላ hatches (በ ቁመት)
የ መሙያ ዘዴ 5 ; ቀይ crossed hatches (45 ዲግሪዎች)
የ መሙያ ዘዴ 6 ; ቀይ crossed hatches (0 ዲግሪዎች)
የ መሙያ ዘዴ 7 ; ሰማያዊ crossed hatches (45 ዲግሪዎች)
የ መሙያ ዘዴ 8 ; ሰማያዊ crossed hatches (0 ዲግሪዎች)
የ መሙያ ዘዴ 9 ; ሰማያዊ triple crossed
የ መሙያ ዘዴ 10 ; ጥቁር ሰፊ ነጠላ hatches (45 ዲግሪዎች)

; hatches ማስተካከያ በ ተወሰነው ዝርዝር በሚቀጥሉት ክርክሮች:
; – ዘዴ (1 = ነጠላ, 2 = ድርብ, 3 = ሶስት hatching)
; – ቀለም
; – እርቀት
; – ዲግሪ

የ መሙያ ዘዴ [2, “አረንጓዴ”, 3ነጥብ, 15°] ; አረንጓዴ crossed hatches (15 ዲግሪ)

የ መሳያ እቃዎች

ክብ

 ክብ 100 : ክብ ቅርጽ መሳያ (አጋማሽ = 100ነጥብ)

ኤሊፕስ

 ኤሊፕስ [50, 100] ; ኤሊፕስ መሳያ በ 50 እና 100 ዳያሜትሮች
ኤሊፕስ [50, 100, 2h, 12h] ; የ ኤሊፕስ ክፋይ መሳያ (ከ 2ሰ ሰአት ቦታ እስከ 12ሰ ድረስ)
ኤሊፕስ [50, 100, 2ሰ, 12ሰ, 2] ; የ ኤሊፕስ ክፋይ መሳያ
ኤሊፕስ [50, 100, 2ሰ, 12ሰ, 3] ; የ ኤሊፕስ arc መሳያ

ስኴር

 ስኴር 100 : ስኴር ቅርጽ መሳያ (መጠን = 100ነጥብ)

አራት ማእዘን

 አራት ማእዘን [50, 100] : አራት ማእዘን ቅርጽ መሳያ (50×100ነጥብ)
አራት ማእዘን [50, 100, 10] : አራት ማእዘን መሳያ ከ ክብ ጠርዞች ጋር

ነጥብ

 ነጥብ : ነጥብ መሳያ ከ መጠን እና ቀለም ጋር በ ብዕር

መዝጊያ የ መጨረሻውን ሁለት ነጥቦች ያገናኛል: መሙያ በ ነጥብ የ ተገለጹ ቅርጾችን ይሞላል: ለምሳሌ: ለ መሳል በጣም ቀላል ነው “ጠፍጣፋ” ኮከብ ከ መሀል በ መጀመር:

 ብዕር ወደ ላይ
መድገሚያ 5 [
ወደ ፊት 80
ነጥብ
ወደ ኋላ 80
በ ቀኝ 36
ወደ ፊት 50
ነጥብ
ወደ ኋላ 50
በ ቀኝ 120
] መሙያ

ምልክት

 ምልክት “ጽሁፍ” ; ጽሁፍ ማተሚያ ኤሊው ባለበት ቦታ
ምልክት 'ጽሁፍ' ; ከ ላይ ይመልከቱ
ምልክት "ጽሁፍ ; ከ ላይ ይመልከቱ (ለ ነጠላ ቃሎች ብቻ)

ጽሁፍ

 ክብ 10 ጽሁፍ “ጽሁፍ” : ጽሁፍ ማሰናጃ በ መሳያ እቃው ልክ 

ፊደል ማሰናጃ

የ ፊደል ቀለም/የ ፊደል ቀለም

 የ ፊደል ቀለም “አረንጓዴ” : የ ፊደል ቀለም ማሰናጃ

የ ፊደል ቤተሰብ

 የ ፊደል ቤተሰብ “Linux Libertine G” ; ፊደል ማሰናጃ (ቤተሰብ)
የ ፊደል ቤተሰብ “Linux Libertine G:smcp=1” ; የ ፊደል ገጽታ ማሰናጃ (ትንሽ ባርኔጣ)
የ ፊደል ቤተሰብ “Linux Libertine G:smcp=1&onum=1” : ትንሽ ባርኔጣ + አሮጌ አካሎች

የ ፊደል መጠን

 የ ፊደል መጠን 12 : ማሰናጃ 12ነጥብ

የ ፊደል እርዝመት

 የ ፊደል ክብደት “ማድመቂያ” ; ፊደል ማድመቂያ ማሰናጃ
የ ፊደል ክብደት “መደበኛ” ; መደበኛ ክብደት ማሰናጃ

የ ፊደል ዘዴ

 የ ፊደል ዘዴ “ማዝመሚያ” ; ልዩ ማዝመሚያ ማሰናጃ
FONTSTYLE “መደበኛ” ; ልዩ መደበኛ ማሰናጃ

ስእል (pic)

ስእል ነው ለ

ቅርጽ በ ቡድን ማድረጊያ

 ; ስእል [ LibreLogo_ትእዛዝ ]
ስእል [ ወደ ፊት 100 ክብ 100 ] ; ዛፍ-አይነት የ ቡድን ቅርጽ

See also “Group” in LibreOffice Writer Help.

 ወደ ዛፍ አካባቢ
ብዕር ወደ ላይ ቦታ አካባቢ ራስጌ 0 ብዕር ወደ ታች
ስእል [ ወደ ፊት 100 ክብ 100 ] ; የ ዛፍ-አይነት ቡድን ቅርጽ
መጨረሻ

ስእል [ ዛፍ [230, 400] ዛፍ [300, 400] ] ; ቡድን ቅርጽ በ ቡድን ቅርጽ ውስጥ

አዲስ የ መስመር ቅርጾች ማስጀመሪያ

 ስእል ; ማስጀመሪያ አዲስ መስመር ቅርጽ
ወደ ፊት 10 ስእል ወደ ፊት 10 ; ሁለት መስመር ቅርጾች

የ SVG ምስሎች ማስቀመጫ

 ስእል “ለምሳሌ.svg” [ ክብ 5 ] ; ስእል ማስቀመጫ እንደ SVG ምስል ፋይል በ ተጠቃሚ ፎልደር ውስጥ
PICTURE “ስእል/ለምሳሌ.svg” [ ወደ ፊት 100 ክብ 5 ] ; እንደ ላይኛው: በ አንፃራዊ መንገድ
ስእል “/home/user/example.svg” [ ክብ 5 ] ; absolute path for Unix/Linux
ስእል “C:\example.svg” [ ክብ 5 ] ; absolute path for Windows

በ ማስቀመጥ ላይ የ SVG/SMIL እንቅስቃሴዎች (መሳያ በ ማስተኛ ትእዛዞች)

 ስእል “እንቅስቃሴ.svg” [ ክብ 5 ማስተኛ 1000 ክብ 99 ] ; save as an SVG/SMIL እንቅስቃሴ (ይህን ይመልከቱ ማስተኛ)
ስእል “እንቅስቃሴ2.svg” [ ክብ 5 ማስተኛ 1000 ክብ 99 ማስተኛ 2000 ] ; እንደ ላይኛው, ነገር ግን ይጠቀሙ ማስተኛ ከ መጨረሻው እቃ በኋላ ውጤቱ looping ይሆናል: ከ 2 ሰከንዶች በኋላ የ SVG እንቅስቃሴ እንደገና ይጀምራል በ SMIL-conformant browsers

ዘላቂነት በ ግራ ድንበር በኩል

ስእል ይጠቀሙ ለ ቦታው ዘላቂነት እና የ መስመር ቅርጾች በ ግራ ድንበር በኩል በ መጻፊያ ውስጥ:

 ስእል [ ክብ 20 ቦታ [-100: 100] ክብ 20 ]

ዙሮች

መድገሚያ

 ; መድገሚያ ቁጥር [ ትእዛዞች ]

መድገሚያ 10 [ ወደ ፊት 10 በ ግራ 45 ክብ 10 ] ; መድገሚያ 10 ጊዜ
 ; ቁጥር በ ምርጫ ነው

መድገሚያ [ ማንኛውም ቦታ ] ; የማያቋርጥ loop

ድግገሞሽ መቁጠሪያ

ተለዋዋጭ ዙር (እንዲሁም ለ እና ለ ዙሮች)

 መድገሚያ 100 [ ወደ ፊት መድገሚያ መቁጠሪያ በ ግራ 90 ]

ለ ውስጥ

ዙር ለ ዝርዝር አካላቶች:

 ለ i IN [1, 5, 7, 9, 11] [
ወደ ፊት i
በ ግራ 90
]

Loop ለ ባህሪዎች ለ ባህሪዎች ቅደም ተከተል:

 ለ i IN “text” [
ምልክት i
ወደ ፊት 10
]

ትንሽ

 እውነት ከሆነ [ በማንኛውም ቦታ ] ; መጨረሻ የ ሌለው ዙር
መቁጠሪያ መድገሚያ ከሆነ <= 10 [ ወደ ፊት 50 በ ግራ 36 ] ; እንደ መድገሚያ 10 [ ... ]

መጨረሻ

ዙር ማስቆሚያ

 መድገሚያ [ ; መጨረሻ የ ሌለው ዙር
በማንኛውም ቦታ
መቁጠሪያ መድገሚያ ከሆነ = 100 [ መጨረሻ ] ; እኩል ነው ከ መድገሚያ ጋር 100 [ ... ]
]

ይቀጥሉ

መዝለያ ወደሚቀጥለው ዙር መድገሚያ

 መድገሚያ 100 [
በማንኛውም ቦታ
መቁጠሪያ መድገሚያ ከሆነ % 2 = 0 [ ይቀጥሉ ]
ክብ 10 ; ክብ መሳያ በየ 2ኛው ቦታዎች ላይ
]

ሁኔታው

ከሆነ

 ; ከሆነ ሁኔታው [ እውነት መከልከያ ]
; ከሆነ ሁኔታው [ እውነት መከልከያ ] [ ሀሰት መከልከያ ]

ከሆነ a < 10 [ ማተሚያ “ትንሽ” ]
ከሆነ a < 10 [ ማተሚያ “ትንሽ” ] [ ማተሚያ “ትልቅ” ]

እና, ወይንም, አይደለም

ሎጂካል አንቀሳቃሾች

 ከሆነ a < 10 እና አይደለም a = 5 [ ማተሚያ “0, 1, 2, 3, 4, 6, 7, 8 ወይንም 9” ]
ከሆነ a < 10 እና a != 5 [ ማተሚያ “0, 1, 2, 3, 4, 6, 7, 8 or 9” ] ; ከ ላይ እንዳለው

ንዑስ አሰራሮች

ወደ መጨረሻ

አዲስ ቃል (ወይንም አሰራር)

 ለ ሶስት ማእዘን
መድገሚያ 2 [ወደ ፊት 100 በ ቀኝ 120] መሙያ
መጨረሻ

መድገሚያ 10 [ ለ ሶስት ማእዘን ብዕር ወደ ላይ ቦታ ማንኛውም ብዕር ወደ ታች ]

ውጤት

ይመልሳል የ ተግባር ዋጋ

 ለ በደፈናው ደብዳቤ
በደፈናው ውጤት “qwertzuiopasdfghjklyxcvbnm”
መጨረሻ

ማተሚያ በደፈናው ደብዳቤ + በደፈናው ደብዳቤ + በደፈናው ደብዳቤ ; ማተሚያ 3-ደብዳቤ በደፈናው ባህሪ ቅደም ተከተል መሰረት

ማስቆሚያ

ከ አሰራሩ መመለሻ

 የ ቁጥር ምሳሌ
ከሆነ ቁጥር < 0 [ ማስቆሚያ ]
ማተሚያ ስኴር ሩት ቁጥር ; ማተሚያ ስኴር ሩት ቁጥር
]

ለምሳሌ 100
ለምሳሌ -1 ; ያለ ምንም ውጤት እና ስህተት
ለምሳሌ 25

ነባር ተለዋዋጮች

ማንኛውም

ነባር በደፈናው ዋጋ ለ ቀለሞች ወዘተ

 የ ብእር ቀለም : ማንኛውም የ ብእር ቀለም

እውነት

ሎጂካል ዋጋ

 እውነት ከሆነ [ ማንኛውም ቦታ ] ; መጨረሻ የሌለው ዙር
ማተሚያ እውነት ; ማተሚያ እውነት

ሀሰት

ሎጂካል ዋጋ

 ሀሰት ካልሆነ [ ማንኛውም ቦታ ] ; መጨረሻ የሌለው ዙር
ማተሚያ ሀሰት ; ማተሚያ ሀሰት

የ ገጽ መጠን

 ማተሚያ የ ገጽ መጠን ; ማተሚያ ዝርዝር ለ ገጽ መጠኖች በ ነጥቦች: ለምሳሌ: [595.30, 841.89]

PI/π

 ማተሚያ PI ; ማተሚያ 3.14159265359

ማስገቢያ/ውጤት

ማተሚያ

 ማተሚያ “ጽሁፍ” : ማተሚያ “ጽሁፍ” በ ንግግር ሳጥን ውስጥ
ማተሚያ 5 + 10 : ማተሚያ 15

ማስገቢያ

 ማተሚያ ማስገቢያ “ማስገቢያ ዋጋ?” ; መጠየቂያ እና ማተሚያ ሀረግ በ ጥያቄ ንግግር ሳጥ ውስጥ
ማተሚያ ተንሳፋፊ (ማስገቢያ “መጀመሪያ ቁጥር?”) + ተንሳፋፊ (ማስገቢያ “ሁለተኛ ቁጥር?”) ; ቀላል ማስሊያ

ማስተኛ

 ማስተኛ 1000 ; ጠብቅ ለ 1000 ማሰ (1 ሰከንድ)

አለም አቀፍ

አለም አቀፍ ተለዋዋጭ ማሰናጃ ለ አሰራር የሚጠቀሙበት

 ስለ አለም አቀፍ 
ስለ = “LibreLogo”

ለ ምሳሌ
ስለ ማተሚያ
ስለ አለም አቀፍ ; እርስዎ አዲስ ዋጋ መጨመር ሲፈልጉ
ስለ = “አዲስ ዋጋ ለ አለም አቀፍ ተለዋዋጭ”
መጨረሻ

ለምሳሌ
ስለ ማተሚያ

ተግባሮች

በ ነሲብ

 ማተሚያ በ ደፈናው 100 ; በ ደፈናው ተንሳፋፊ ቁጥር (0 <= x < 100)
ማተሚያ በ ደፈናው “ጽሁፍ” ; በ ደፈናው ደብዳቤ ለ “ጽሁፍ”
ማተሚያ በ ደፈናው [1, 2] ; በ ደፈናው ዝርዝር አካላቶች (1 ወይንም 2)

INT

 ማተሚያ INT 3.8 ; ማተሚያ 3 (ኢንቲጀር አካል ለ 3.8)
ማተሚያ INT በ ደፈናው 100 ; በ ደፈናው ኢንቲጀር ቁጥር (0 <= x < 100)
ማተሚያ INT “7” ; መቀየሪያ የ ሀረግ ደንብ ወደ ኢንቲጀር

ማንሳፈፊያ

 ; የ ሀረግ ደንብ መቀየሪያ ወደ ተንሳፋፊ ቁጥር
ማተሚያ 2 * ተንሳፋፊ “5.5” ; ማተሚያ 11.0

ሀረግ

 ; የ ቁጥር ደንብ ወደ ሀረግ መቀየሪያ
ማተሚያ “ውጤት: ” + ሀረግ 5 ; ማተሚያ “ውጤት: 5”
ማተሚያ 10 * ሀረግ 5 ; ማተሚያ 5555555555

ስኴር ሩት

 ማተሚያ ስኴር ሩት 100 ; ማተሚያ 10, ስኴር ሩት ነው ለ 100

ሳይን

 ማተሚያ ሳይን 90 * ፓይ/180 ; ማተሚያ 1.0 (ሳይን የ 90° በ ራዲያንስ)

ኮስ

 ማተሚያ ኮሳይን 90 * ፓይ/180 ; ማተሚያ 1.0 (ኮሳይን የ 90° በ ራዲያንስ)

ሎግ10

 ማተሚያ ሎግ10 100 ; ማተሚያ 2.0 (መደበኛ ሎጋሪዝም የ 100)

ROUND

 ማተሚያ ማጣጋጊያ 3.8 ; ማተሚያ 4 (ማጣጋጊያ 3.8)
ማተሚያ ማጣጋጊያ በ ደፈናው 100 ; በ ደፈናው ኢንቲጀር ቁጥር (0 <= x <= 100)

ፍጹም

 ማተሚያ ፍጹም -10 ; ማተሚያ 10, ፍጹም ዋጋ ለ -10

መቁጠሪያ

 ማተሚያ መቁጠሪያ “ጽሁፍ” ; ማተሚያ 4, ባህሪ መቁጠሪያ ለ “ጽሁፍ”
ማተሚያ መቁጠሪያ [1, 2, 3] ; ማተሚያ 3, የ ዝርዝር መጠን

ስብስብ

 ; መቀየሪያ ዝርዝር ወደ Python ማሰናጃ
ማተሚያ ማሰናጃ [4, 5, 6, 6] ; ማተሚያ {4, 5, 6}
ማተሚያ ማሰናጃ [4, 5, 6, 6] | ማሰናጃ [4, 1, 9] ; ማተሚያ {1, 4, 5, 6, 9}, ጠቅላላ
ማተሚያ ማሰናጃ [4, 5, 6, 6] & ማሰናጃ [4, 1, 9] ; ማተሚያ {4}, የሚጋሩት
ማተሚያ ማሰናጃ ([4, 5, 6, 6]) - ማሰናጃ [4, 1, 9] ; ማተሚያ {5, 6}, ልዩነት
ማተሚያ ማሰናጃ [4, 5, 6, 6] ^ ማሰናጃ [4, 1, 9] ; ማተሚያ {1, 5, 6, 9}, symmetric ልዩነት

መጠን

 ; Python-like list generation
PRINT LIST RANGE 10 ; print [0, 1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9]
PRINT LIST RANGE 3 10 ; print [3, 4, 5, 6, 7, 8, 9]
PRINT LIST RANGE 3 10 3 ; print [3, 6, 9]

FOR i IN RANGE 10 50 10 [ ; loop for [10, 20, 30, 40]
FORWARD i
LEFT 90
]

ዝርዝር

 ; ማስወገጃ የ መደጋገሚያ አካላቶች ከ ዝዝር ውስጥ ስብስብ በ መጠቀም እና መቀየሪያ ዝርዝር
ማተሚያ ዝርዝር (ስብስብ [1, 3, 5, 5, 2, 1]) ; ማተሚያ [1, 3, 5, 2]

ቱፕሌ

መቀየሪያ ወደ Python tuple (ምንም-የማይቀየር ዝርዝር)

 ማተሚያ ቱፕሌ [4, 5]

ተለይቷል

የ ተለየ ዝርዝር ይመልሳል

 የ ተለየ ማተሚያ [5, 1, 3, 4] ; ማተሚያ [1, 3, 4, 5]

ንዑስ

የ ባህሪዎች ቅደም ተከተል መቀየሪያ በ መጠቀም የ regex (መደበኛ መግለጫ) ድግግሞሽ

 ማተሚያ ንዑስ (“t”, “T”, “ጽሁፍ”) ; ማተሚያ “ጽሁፍ”, መቀየሪያ “t” በ “T”
ማተሚያ ንዑስ (“(.)”, “\\1\\1”, “ጽሁፍ”) ; ማተሚያ “tteexxtt”, ሁሉንም ባህሪዎች መደረቢያ

መፈለጊያ

የ ባህሪ ቅደም ተከተል ዘዴ መፈለጊያ በ መጠቀም የ regex ዘዴ

 ከሆነ መፈለጊያ (“\w”, ቃል) [ ማተሚያ “ፊደል በ ቃል ውስጥ” ]

ሁሉንም መፈለጊያ

ሁሉንም የ ባህሪ ቅደም ተከተለ ማግኛ በ ማስገቢያ ሀረግ ውስጥ የሚመሳሰለውን የ ተሰጠውን regex ድግግሞሽ

 ማተሚያ ሁሉንም መፈለጊያ(“\w+”, “ውሾች: ድመቶች:”) ; ማተሚያ [“ውሾች”, “ድመቶች”], የ ቃላቶች ዝርዝር.

አነስተኛ

 ማተሚያ አነስተኛ [1, 2, 3] ; ማተሚያ 1,ዝቅተኛውን አካል ከ ዝርዝር ውስጥ 

ከፍተኛ

 ማተሚያ ከፍተኛ [1, 2, 3] ; ማተሚያ 3, ትልቁን አካል ከ ዝርዝር ውስጥ 

መደበኛ ቀለም

 የ ብእር ቀለም “ብርማ” ; ስብስብ በ ስም
የ ብእር ቀለም [1] ; ስብስብ በ መለያዎች
የ ብእር ቀለም “~ብርማ” ; በደፈናው ብርማ ቀለም

መለያ

ስም

0

ጥቁር

1

ብር

2

ግራጫ

3

ነጭ

4

የ ሸክላ ቀለም

5

ቀይ

6

ወይን ጠጅ

7

ፉቺሺያ/ማጄንታ

8

አረንጓዴ

9

ሎሚ

10

ወይራ

11

ቢጫ

12

ጥቁር ሰማያዊ

13

ሰማያዊ

14

አረንጓዴ ሰማያዊ

15

ውሀ

16

ሮዝ

17

ቲማቲም

18

ብርቱካን

19

ወርቅ

20

ወይን ጠጅ

21

ሰማያዊ

22

ቾኮሌት

23

ቡናማ

24

የማይታይ


Please support us!