LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ ቃል እና የ ባህሪ መቁጠሪያ በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ ይታያል: እና እርስዎ በሚያርሙበት ጊዜ ይሻሻላል
Word and character count for a section is shown in the Navigator as a tooltip when the mouse pointer is over the name of this section.
እርስዎ ቃላት ብቻ መቁጠር ከ ፈለጉ: ጽሁፍ ብቻ ይምረጡ
የ ተስፋፋ ስታስቲክስ ለማሳየት እንደ ባህሪዎች መቁጠሪያ ክፍተት ሳይኖረው: ሁለት ጊዜ ይጫኑ የ ቃላት መቁጠሪያ ላይ በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ: ወይንም ይምረጡ መሳሪያዎች - ቃላት መቁጠሪያ
ባጠቃላይ: ሁሉም የ ባህሪ ሀረጎች በ ሁለት ክፍተት መካከል እንደ ቃል ይቆጠራሉ: ጭረቶች: tabs: የ መስመር መጨረሻ እና የ አንቀጽ መጨረሻ የ ቃላት መመጠኛ ናቸው
ቃላቶች ሁልጊዜ የሚታይ ጭረት ያላቸው እንደ: ተሰኪ-ዎች: ተጨ-ማሪ: ተጠቃሚ/ማሰናጃ: እያንዳንዳቸው እንደ አንድ ቃል ይቆጠራሉ
ቃላቶቹ የ ፊደል: ቁጥር እና የ ተለዩ ባህሪዎች ቅልቅል ሊሆኑ ይችላሉ: ስለዚህ የሚቀጥለው ጽሁፍ ቆጠራ እንደ አራት ቃላት ይሆናል: abc123 1.23 "$" http://www.example.com.
To add a custom character to be considered as the word limit, choose LibreOffice - PreferencesTools - Options - LibreOffice Writer - General and add the character into the Additional separators field. By default, this field contains em dash (—) and en dash (–).
ስለ ሰነዱ አንዳንድ ስታትስቲክ መረጃ ለማግኘት: ይምረጡ ፋይል - ባህሪዎች - ስታትስቲክ