LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ከ ወደዱት LibreOffice ራሱ በራሱ ቃሎቹን ይጨርሳቸዋል እርስዎ አዘውትረው የሚጠቀሙትን: እርስዎ ተጨማሪ ማስተካከያ ማድረግ ይችላሉ: ባህሪውን ለማስተካከል: እርስዎ ከፈለጉ ማስቀመጥ ይችላሉ የ አሁኑን ስብስብ ቃላቶች ለሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ ለ መጠቀም
በትንሹ-ቃላት መጨረሻ መጠቀሚያ ይምረጡ
እና ይምረጡ ማንኛውንም የሚከተሉትን ምርጫ:ይምረጡ ክፍተት መጨመሪያ
የ ክፍተት ባህሪ መጨመር ይችላሉ: ከጻፉ በኋላ የ መጀመሪያውን ባህሪ የሚቀጥለውን ቃል ከ በራሱ-መጨረሻ ቃል በኋላ: የ ክፍተት ባህሪ የ ተደገፈ ነው በሚቀጥለው ስርአተ ነጥብ ባህሪ : እንደ አራት ነጥብ ወይንም አዲስ መስመር ባህሪ
ይምረጡ የ ተቀብያለሁ ቁልፍ ለ መቀበል የ ቀረበውን ቃል: በ መጠቀም የ እቀበላለሁ ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ
ይጠቀሙ የ አነስተኛ ቃላት እርዝመት ሳጥን ውስጥ ለ ቃላት አነስተኛ ቁጥር ባህሪ ለማሰናዳት ለ ዝርዝር የሚሰበሰበውን
ምርጫ ማሰናከያ ሰነድ በሚዘጋ ጊዜ: በ ዝርዝር ውስጥ የተሰበሰቡትን ቃላቶች ማስወገጃ
እርስዎ ለ ከፈቱት ለ ሌሎች ሰነዶች በሙሉ ዝርዝሩ አሁን ዋጋ አለው: እርስዎ በሚዘጉ ጊዜ የ መጨረሻውን LibreOffice ሰነድ ዝርዝሩ ይጠፋል
እርስዎ ካስቻሉ ምልክት ማድረጊያውን ሳጥን: ይህ ዝርዝር ዋጋ የሚኖረው የ አሁኑ ሰነድ ክፍት እስከሆነ ድረስ ነው
እርስዎ የ ቃላት ዝርዝሩን ለ ረጅም ጊዜ ማቆየት ከ ፈለጉ ከ አሁኑ LibreOffice ክፍለ ጊዜ በላይ: እንደ ሰነድ ያስቀምጡት: በሚቀጥለው ክፍል እንደሚገለጸው
ራሱ በራሱ ፊደል ማረሚያ ምርጫ ከ ተሰናከለ: በ ፊደል ማረሚያ የሚታወቁ ቃላቶች ብቻ ይሰበሰባሉ
የተወሰነ የ ቃላት ዝርዝር ማሰናጃ ይጠቀሙ ሁልጊዜ የ ቴክኒካል ደንብ ለ ቃላት መጨረሻ ገጽታ
እርስዎ የ ጽሁፍ ሰነድ ይክፈቱ መጠቀም የሚፈልጉትን ቃል መጨረሻ ደንብ የያዘውን
የ ቃል መጨረሻ ገጽታ ቃላቶች ይሰበስባል
ሁሉንም ይምረጡ ወይንም አንዳንድ ቃላቶች ከ ዝርዝሩ ውስጥ
ይጠቀሙ ትእዛዝ Ctrl+C ኮፒ ለማድረግ የተመረጡትን ቃላቶች ወደ ቁራጭ ሰሌዳ: የ ቁራጭ ሰሌዳውን ይለጥፉ ወደ አዲስ ሰነድ እና ያስቀምጡ የተሰበሰቡ ቃላቶች ዝርዝር ማመሳከሪያ ለማግኘት
እርስዎ በኋላ መክፈት ይችላሉ ማመሳከሪያ ዝርዝር እና ራሱ በራሱ ቃላቶች መሰብሰቢያ: ስለዚህ የ ቃላት መጨረሻ ገጽታ በ ተወሰኑ ቃላቶች ማሰናጃ ይጀምራል