ለ ጽሁፍ ሰነዶች የ ቃላት መጨረሻ

LibreOffice በ አሁኑ ክፍለ ጊዜ ውስጥ አዘውትረው የሚጠቀሙትን ቃላቶች ይሰበስባል: እና እርስዎ በኋላ የ መጀመሪያውን ሶስት ፊደሎች ሲጽፉ ከ ተሰበሰበው ቃል ውስጥ LibreOffice ራሱ በራሱ ቃሉን ይጨርሰዋል

ከ አንድ ቃል በላይ ካለ በራሱ አራሚ ማስታወሻ ውስጥ: እርስዎ የ ጻፉትን ሶስቱን ፊደሎች የሚመሳሰል ይጫኑ +Tab ዝግጁ በሆኑ ቃሎች ውስጥ ለ መዘዋወር: በ ተቃራኒ አቅጣጫ መዘዋወር ከፈለጉ: ይጫኑ +Shift+Tab.

የ ቃላት መጨረሻ እቀበላለሁ/አልቀበልም

የ ቃላት መጨረሻ ለማጥፋት

  1. ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ ማረሚያ - በራሱ ማረሚያ ምርጫዎች - በ ቃላት መጨረሻ

  2. Uncheck Enable word completion.

Please support us!