ተመሳሳይ

Use the thesaurus to look up synonyms or related terms.

  1. እርስዎ በ ቃሉ ላይ ወይንም መቀየር በሚፈልጉት ላይ ይጫኑ

  2. ይምረጡ መሳሪያዎች - ቋንቋ - ተመሳሳይ ወይንም ይጫኑ +F7.

  3. ከ አማራጭ ዝርዝር ውስጥ: ይጫኑ ማስገቢያ ኮፒ ለማድረግ የ ተዛመደውን ደንብ በ "መቀየሪያ በ" ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ

  4. በ ምርጫ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ማስገቢያ ላይ ለ መፈለግ የ ተዛመዱ ደንቦችን: በ እርስዎ የ ፊደል ገበታ ላይ: እርስዎ እንዲሁም መጫን ይችላሉ ቀስት ወደ ላይ እና ቀስት ወደ ታች ቁልፎች ማስገቢያ ለ መምረጥ: ከዛ ይጫኑ መመለሻ ለ መቀየር: ወይንም ይጫኑ የ ክፍተት መደርደሪያ ወደ ላይ ለ መፈለግ

  5. ይጫኑ መቀየሪያ.

በ መጀመሪያ: ተመሳሳይ የሚጠቀመው ቋንቋ የ ተመረጠውን ቃል ነው በ ሰነድ ውስጥ: የ ተመሳሳይ መጻህፍት ቤት ለ ቋንቋው ከ ተገጠመ: የ አርእስት መደርደሪያ ለ ተመሳሳይ ንግግር የሚያሳየው በ መጠቀም ላይ ያሉትን ቋንቋ ነው

note

ቃል ለ መፈለግ በ ተለየ ቋንቋ ውስጥ: ይጫኑ የ ቋንቋ ቁልፍ: እና ይምረጡ እንደ ተገጠመ የ ተመሳሳይ ቋንቋ: የ ተመሳሳይ መጻህፍት ቤት ዝግጁ ላይሆን ይችላል: ለ ሁሉም ለ ተገጠሙ ቋንቋዎች: እርስዎ መግጠም ይችላሉ ቋንቋዎች ከ ተመሳሳይ መጻህፍት ቤት ጋር: ከ ተጨማሪዎች ድህረ ገጽ ውስጥ


የ ተመሳሳይ መጻህፍት ቤት ለ ቋንቋው ከ ተገጠመ ለ ቃሉ: የ ቃሉን አገባብ ዝርዝር ያሳያል ተመሳሳይ በ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ: ይምረጡ ማንኛውንም ደንብ ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ ቃሉን ለ መቀየር

Please support us!