ጭረት

By default, LibreOffice moves words that do not fit on a line to the next line. If you want, you can use automatic or manual hyphenation to avoid this behavior.

note

Hyphenation rules differ between languages. To automatically guess where a word can be hyphenated, you need to have the relevant extension installed. If the rules are missing, an error message or banner will be displayed.
Hyphenation rules are often bundled with dictionaries and installed with LibreOffice depending on the language you picked. If they are missing, you can find relevant extensions by searching for "hyphenation" on the Extensions website.
Learn more about language support on our wiki.


ራሱ በራሱ ጭረት

ራሱ በራሱ ጭረት በሚያስፈልግበት ቦታ ጭረት ያስገባል በ አንቀጽ ውስጥ: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው ለ አንቀጽ ዘዴዎች እና ለ እያንዳንዱ አንቀጽ ነው

ራሱ በራሱ ጭረት ለማስገባት በ ጽሁፍ አንቀጽ ውስጥ

 1. በ ቀኝ-ይጫኑ በ አንቀጽ ላይ እና ይምረጡ አንቀጽ.

 2. ይጫኑ የ ጽሁፍ ፍሰት tab.

 3. በ ጭረት ቦታ ውስጥ: ይምረጡ ራሱ በራሱ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ

 4. ይጫኑ እሺ

ራሱ በራሱ ጭረት ለማድረግ በ በርካታ አንቀጾች ጽሁፍ ውስጥ

እርስዎ ከፈለጉ ራሱ በራሱ ጭረት እንዲያደርግ በ በርካታ አንቀጾች ጽሁፍ ውስጥ: የ አንቀጽ ዘዴ ይጠቀሙ

ለምሳሌ: ያስችሉ ራሱ በራሱ ጭረት ማድረጊያ ምርጫ ለ "ነባር" አንቀጽ ዘዴ: እና ከዛ ዘዴዎች ወደ አንቀጽ መፈጸሚያ እርስዎ ጭረት እንዲገባ በሚፈልጉበት

 1. ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች እና ከዛ ይጫኑ የ አንቀጽ ዘዴዎች ምልክት

 2. በ ቀኝ-ይጫኑ የ አንቀጽ ዘዴ በ ጭረት ለማያያዝ የሚፈልጉትን እና ከዛ ይምረጡ ማሻሻያ

 3. ይጫኑ የ ጽሁፍ ፍሰት tab.

 4. ጭረት ቦታ: ይምረጡ የ ራሱ በራሱ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን

 5. ይጫኑ እሺ

 6. ለ አንቀጹ ዘዴውን መፈጸሚያ ጭረት ማድረግ የሚፈልጉትን

በ እጅ ጭረት

እርስዎ ጭረት መጨመር ይችላሉ በ መስመር ላይ በሚፈልጉበት ቦታ: ወይንም LibreOffice ጭረት የሚደርግባቸውን ቃላቶች መፈለግ እና ከዛ ጭረት የሚደረግባቸውን ማሳሰብ ይችላሉ

በ እጅ ጭረት ማድረጊያ ነጠላ ቃሎች

በፍጥነት ጭረት ለማስገባት: ይጫኑ በ ቃሉ ላይ እርስዎ ጭረት ማድረግ በሚፈልጉበት ላይ: እና ከዛ ይጫኑ +ጭረት(-).

እርስዎ በ እጅ ጭረት ለ ቃላት ካስገቡ: ቃሉ ጭረት የሚደረግበት በ እጅ ብቻ ነው: ሌላ ተጨማሪ ምንም ራሱ በራሱ ጭረት አያደረግበትም ለዚህ ቃል: በ እጅ ጭረት ለ ቃላት ካስገቡ ቃሉ ጭረት ይደረግበታል ማሰናጃን ሳይጠቀሙ: በ ጽሁፍ ፍሰት tab ገጽ ውስጥ

በ እጅ ጭረት ማድረግ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ

 1. ጭረት ማድረግ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ

 2. ይምረጡ መሳሪያዎች - ቋንቋ - ጭረት

Please support us!