Using Title Page

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

From the menu bar:

Choose menu Format - Title Page.

From the tabbed interface:

Choose Insert - Title Page.

Choose Layout - Title Page.

From toolbars:

Icon Title Page

Title Page


የ አርእስት ገጾች: የ ጽሁፉ መረጃ ዝርዝር ሰነድ የሚጀምርበት ገጾች ናቸው: እንደ ጽሁፉ አርእስት አይነት ይለያያል: የ ደራሲው ስም እና ወዘተ: እነዚህ ገጾች የ ተለየ እቅድ አላቸው: ከ ሰነዱ አካል ገጾች ይልቅ: ምክንያቱም የ ገጽ ቁጥር አይኖራቸውም: አንዳንድ ጊዜ የ ተለየ ራስጌ እና ግርጌ እና የ ተለየ መስመር ማሰናጃ ወይንም መደብ ይኖራቸዋል

በርካታ ሰነዶች: እንደ ደብዳቤዎች እና መግለጫዎች ያሉ: የ መጀመሪያ ገጻቸው ከ ሌሎቹ የ ሰነዱ ገጾች ይለያሉ: ለምሳሌ: የ መጀመሪያው ገጽ ለ ደብዳቤ ራስጌ ብዙ ጊዜ የ ተለየ ራስጌ ወይንም የ መጀመሪያው ገጽ የ መግለጫ ምናልባት ሊኖረው ይችላል ራስጌ ወይንም ግርጌ: ነገር ግን ሌሎች ገጾች ይኖራቸዋል: ይህን ማድረግ በጣም ቀላል ነው በ LibreOffice መጻፊያ ውስጥ

የ ገጽ ራስጌ እና ግርጌ: ቁጥር መስጫ: መስመሮች እና አቅጣጫ አንዳንድ ጊዜ ባህሪዎች ናቸው ለ ገጽ ዘዴዎች: LibreOffice መጻፊያ እርስዎን ማስገባት ያስችሎታል ባዶ የ እርእስት ገጽ በ ማንኛውም ጊዜ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ወይንም ማቅረብ በ ነበረው ገጽ ላይ እንደ የ ገጽ እርእስት: በማስገባት የ ገጽ መጨረሻ: አስከትለው የ ገጽ ዘዴ በ እርስዎ ምርጫ መሰረት ወይንም የ ገጽ ዘዴ በ መቀየር መጠቆሚያው ባለበት ቦታ

note

ነባሩን መጠቀም (ወይንም ማንኛውንም አይነት) የ ገጽ ዘዴ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ መጨመር ይችላሉ ራስጌ ወይንም ግርጌ እርስዎ እንደ ፈለጉ በ መጀመሪያው ገጽ ላይ ባለመምረጥ የ ተመሳሳይ ይዞታ በ መጀመሪያው ገጽ ላይ በ ምርጫ በ ራስጌ/ግርጌ ገጾች ውስጥ: በ ገጽ ዘዴ ንግግር ውስጥ: እና ከዛ በ መጨመር ራስጌ/ግርጌ: እርስዎ ከዛ መጨመር ይችላሉ የ ተለያዩ ራስጌ/ግርጌ ወደ ሌሎች ገጽ ውስጥ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ


በ ሰነድ ውስጥ የ መጀመሪያውን ገጽ ለ መቀየር ወደ አርእስት ገጽ

  1. መጠቆሚያውን በ መጀመሪያ ገጽ ላይ ያድርጉ

  2. From the Menu Bar, choose Format - Title page

  3. ይምረጡ መቀየሪያ የ ነበሩ ገጾች ወደ አርእስት ገጾች

  4. ይምረጡ የ አርእስት ገጽ ዘዴ በ ገጽ ማረሚያ ባህሪዎች ቦታ ውስጥ

note

በ ነባር LibreOffice ይምረጡ የ መጀመሪያ ገጽ የ ገጽ ዘዴ


  1. የ ገጽ መቁጠሪያ ማሰናጃ እንደ ነበር መመለሻ ምርጫዎች

  2. ይጫኑ እሺ

ይህ የ አሁኑን የ ገጽ ዘዴ ይቀይራል ወደ መጀመሪያ ገጽ እና የሚቀጥሉት ገጾች የ ነባር ገጽ ዘዴ ይኖራቸዋል

የ አርእስት ገጽ በ ሰነድ ውስጥ በማንኛውም ቦታ ለማስገባት

መጠቆሚያውን እርስዎ አዲስ የ አርእስት ገጽ በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ

  1. From the menu bar select Format - Title page.

  2. ይምረጡ ማስገቢያ አዲስ የ አርእስት ገጾች

  3. የ አርእስት ገጾች ቁጥር ማሰናዳት የሚፈልጉትን ይጨምሩ እና

  4. የ ገጽ አካባቢ ማሰናጃ የ ገጽ ቁጥር በ ማሽከርከሪያ ሳጥን ውስጥ በ ማሰናዳት

  5. የ ገጽ መቁጠሪያ ማሰናጃ እንደ ነበር መመለሻ ምርጫዎች

  6. ይጫኑ እሺ

ይህ የ ገጽ መጨረሻ ያስገባል እና ይቀይራል የ አሁኑን ገጽ ዘዴ ወደ መጀመሪያው ገጽ የሚቀጥሉት ገጾች ነባር ዘዴ የ ገጽ ዘዴ ይኖራቸዋል

የ አርእስት ገጽ ለማጥፋት:

እርስዎ የ አርእስት ገጽ ማጥፋት አይችሉም: እርስዎ መቀየር አለብዎት የ ገጽ ዘዴ አቀራረብ ከ መጀመሪያው ገጽ እርስዎ ወደሚፈልጉት ወደ ማንኛውም የ ገጽ ዘዴ ውስጥ

  1. መጠቆሚያውን እርስዎ ዘዴ መቀየር በሚፈልጉት ገጽ ላይ ያድርጉ

  2. Open the Styles panel of the Sidebar and select Page Styles.

  3. From the Page Style list, select the page style you want to apply.

  4. ሁለት ጊዜ ይጫኑ በ ገጽ ዘዴ ውስጥ ለ መፈጸም

Please support us!