ጠቅላላ የ ጽሁፍ ሰነድ ማስገቢያ

የ ጽሁፍ ሰነድ ለማስገባት

  1. መጠቆሚያውን በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ፋይሉን ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ

  2. Choose Insert - Text from File.

  3. ማስገባት የሚፈልጉትን የ ጽሁፍ ፋይል ፈልገው ያግኙ እና ከዛ ይጫኑ እሺ

የ ጽሁፍ ሰነድ ይዞታዎች በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ተጣብቀዋል: እና የ ፋይሉ ምንጭ ቢቀየር አይሻሻሉም: እርስዎ የ ፋይሉ ምንጭ ሲቀየር ይዞታው ራሱ በራሱ እንዲሻሻል ከ ፈለጉ: ፋይሉን እንደ አገናኝ ያስገቡት

ጠቅላላ የ ጽሁፍ ሰነድ እንደ አገናኝ ለማስገባት

  1. መጠቆሚያውን በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ፋይሉን ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ

  2. ይምረጡ ክፍል - ማስገቢያ

  3. ስም ይጻፉ በ አዲስ ክፍል ሳጥን ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ የ አገናኝ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ

  4. ፋይል ስም ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚፈልጉትን ፋይል ስም ይጻፉ ወይንም ይጫኑ መቃኛ ቁልፍ ላይ እና ፋይሉን ፈልገው ያግኙ

    የታለመው የ ጽሁፍ ሰነድ ክፍሎች የያዘ ከሆነ: እርስዎ ክፍል መምረጥ ይችላሉ ማስገባት የሚፈልጉትን ክፍል ከ ክፍሎች ሳጥን ውስጥ

  5. እርስዎ ከፈለጉ: የ ክፍል አቀራረብ ምርጫ ማሰናጃ

  6. ይጫኑ ማስገቢያ

LibreOffice ራሱ በራሱ የ ገቡትን ይዞታዎች ክፍል ማሻሻያ የ ሰነዱ ምንጭ በሚቀየር ጊዜ: በ እጅ ለ ማሻሻል የ ክፍሉን ይዞታዎች: ይምረጡ መሳሪያዎች - ማሻሻያ - ሁሉንም ማሻሻያ

Please support us!