LibreOffice 7.3 እርዳታ
እርስዎ ማዞር የሚችሉት ጽሁፍ በ መሳያ እቃዎች ውስጥ የተካተተውን ብቻ ነው
ይምረጡ
ለ መክፈት የ እቃ መደርደሪያበ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ይጎትቱ የ ጽሁፍ እቃ ለ መሳል: እና ከዛ የ እርስዎን ጽሁፍ ይጻፉ
ይጎትቱ አንዱን የ ጽሁፍ እቃ የ ጠርዝ አጄታ
እርስዎ በ ቀኝ-ይጫኑ የ ጽሁፍ እቃ ላይ: እና ይምረጡ ቦታ እና መጠን ይጫኑ የ ማዞሪያ tab, እና ከዛ ያስገቡ አንግል ወይንም አዲስ ቦታ ለ እቃው