በ ፊደል ገበታ መቃኛ እና መምረጫ

እርስዎ በ ሰነዱ ውስጥ መቃኘት እና በ ፊደል ገበታ መምረጥ ይችላሉ

ቁልፍ

ተግባር

+

የ ቀኝ: የ ግራ ቀስት ቁልፎች

መጠቆሚያውን አንድ ባህሪ ወደ ግራ ወይንም ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻ

መጠቆሚያውን አንድ ቃል ወደ ግራ ወይንም ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻ

ወደ ላይ: ወደ ታች የ ቀስት ቁልፎች

መጠቆሚያውን አንድ መስመር ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ማንቀሳቀሻ

() የ አሁኑን አንቀጽ ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ማንቀሳቀሻ

ቤት

መጠቆሚያውን ወደ አሁኑ መስመር መጀመሪያ ማንቀሳቀሻ

መጠቆሚያውን ወደ አሁኑ ሰነድ መጀመሪያ ማንቀሳቀሻ

ቤት

በ ሰንጠረዥ ውስጥ

መጠቆሚያውን ወደ አሁኑ ይዞታዎች በ አሁኑ ክፍል መጀመሪያ ማንቀሳቀሻ

መጠቆሚያውን ወደ ይዞታው መጀመሪያ ያንቀሳቅሰዋል ወደ አሁኑ ክፍል: በድጋሚ ይጫኑ መጠቆሚያውን ለማንቀሳቀስ ወደ መጀመሪያው ክፍል በ ሰንጠረዡ ውስጥ: በድጋሚ ይጫኑ መጠቆሚያውን ለማንቀሳቀስ ወደ ሰነዱ መጀመሪያ

መጨረሻ

መጠቆሚያውን ወደ አሁኑ መስመር መጨረሻ ማንቀሳቀሻ

መጠቆሚያውን ወደ አሁኑ ሰነድ መጨረሻ ማንቀሳቀሻ

መጨረሻ

በ ሰንጠረዥ ውስጥ

መጠቆሚያውን ወደ አሁኑ ክፍል ይዞታዎች መጨረሻ ማንቀሳቀሻ

መጠቆሚያውን ወደ ይዞታው መጨረሻ ያንቀሳቅሰዋል ወደ አሁኑ ክፍል: በድጋሚ ይጫኑ መጠቆሚያውን ለማንቀሳቀስ ወደ መጨረሻው ክፍል በ ሰንጠረዡ ውስጥ: በድጋሚ ይጫኑ መጠቆሚያውን ለማንቀሳቀስ ወደ ሰነዱ መጨረሻ

ገጽ ወደ ላይ

መሸብለያ አንድ ገጽ ወደ ላይ

መጠቆሚያውን ወደ ራስጌ ማንቀሳቀሻ

ገጽ ወደ ታች

መሸብለያ አንድ ገጽ ወደ ታች

መጠቆሚያውን ወደ ግርጌ ማንቀሳቀሻ


Please support us!