LibreOffice 7.3 እርዳታ
A frame is a container for text and graphics that you can place anywhere on a page. You can also use a frame to apply a column layout to text.
በ ክፈፉ ውስጥ ማካተት የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ
ይምረጡ ማስገቢያ - ክፈፍ እና ይጫኑ እሺ
To edit the contents of a frame, click in the frame, and make the changes that you want.
ክፈፍ ለማረም: ክፈፍ ይምረጡ: በ ቀኝ-ይጫኑ: እና ከዛ ይምረጡ የ አቀራረብ ምርጫ: እንዲሁም እርስዎ በ ቀኝ-ይጫኑ በ ተመረጠው ክፈፍ ላይ: እና ይምረጡ ክፈፍ
To resize a frame, click an edge of the frame, and drag one of the edges or corners of the frame. Hold down Shift while you drag to maintain the proportion of the frame.
Any Writer frame can be set to a mode which allows viewing the text on screen, but hides the text from printing.
Select the frame (you see the eight handles).
ይምረጡ አቀራረብ - የ ክፈፍ እና እቃ - ባህሪዎች - ምርጫዎች
ከ ባህሪዎች ቦታ ምልክቱን ያጥፉ የ ማተሚያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ እሺ
You can link Writer frames so that their contents automatically flow from one frame to another.
ይጫኑ የ ክፈፉን ጠርዝ ማገናኘት የሚፈልጉትን: የ ምርጫ እጄታዎች በ ክፈፉ ጠርዝ ላይ ይታያሉ
On the .
ይጫኑ ክፈፉ ላይ እርስዎ ማገናኘት ወደሚፈልጉት ወደ
እርስዎ ማገናኘት የሚችሉት ክፈፎች:
የታለመው ክፈፍ ባዶ ነው
የታለመው ክፈፍ አልተገናኘም ከ ሌላ ክፈፍ ጋር
ምንጩ እና የታለመው ክፈፎች በ አንድ ክፍሎች ውስጥ ናቸው: ለምሳሌ: እርስዎ ማገናኘት አይችሉም የ ራስጌ ክፈፍ ወደ ግርጌ ክፈፍ
የ ክፈፍ ምንጭ ምንም የሚቀጥል አገናኝ አልያዘም
የታለመው ወይንም የ ክፈፉ ምንጭ በ እያንዳንዳቸው ውስጥ አይደሉም
የተገናኘ ክፈፍ በሚመርጡ ጊዜ: መስመር ይታያል: ክፈፎቹን የሚያገናኝ መስመር ይታያል
በራሱ መመጠኛ ገጽታ ዝግጁ የሚሆነው ለ መጨረሻ ክፈፍ ነው ለ ተገናኙ ተከታታይ ክፈፎች