LibreOffice 24.8 እርዳታ
እነዚህ ጥቂት ምሳሌዎች ናቸው ጽሁፍ በ ሰነድ ውስጥ እንዴት እንደሚጎሉ:
ጽሁፍ ይምረጡ እና የተለየ የ ፊደል ዘዴ ይፈጽሙ: ወይንም ተጽእኖ እንደ ማድመቂያ
በ ቀኝ-ይጫኑ በ አንቀጽ ውስጥ: ይምረጡ አንቀጽ ማሰናጃ እርስዎ የሚፈጉትን ምርጫ: ለምሳሌ: የ መደብ ቀለም: እና ከዛ ይጫኑ እሺ
ይምረጡ ጽሁፍ እና ከዛ ይምረጡ
የ ጽሁፍ መስሪያዎችን ይጠቀሙ ከ መሳያ እቃ መደርደሪያ ላይ
የ ፊደል ስራዎች: የ ፊደል ስራዎችን መስኮት ለ መክፈት: ይጫኑ በ ፊደል ስራዎች አዳራሽ ምልክት ከ መሳያ መደርደሪያ ላይ