በ ቀጥታ መጠቆሚያን መጠቀሚያ

በ ቀጥታ መጠቆሚያ እርስዎን የሚያስችለው ጽሁፍ በ ገጽ ውስጥ በ ማንኛውም ቦታ ማስገባት ነው

በ ቀጥታ መጠቆሚያ ባህሪ ለማሰናዳት: ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - የ አቀራረብ እርዳታ

  1. On the Tools bar, click the Direct Cursor icon Icon. Alternatively, enable Direct Cursor by going to Edit - Direct Cursor Mode.

  2. በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ በ ባዶ ቦታ ላይ ይጫኑ: የ አይጥ መጠቆሚያው ይቀየራል ወደ ማሰለፊያ አንጸባራቂ እርስዎ በሚጽፉት ጽሁፍ ላይ ይፈጸማል

Align left

Align left

Centered

Centered

Align right

Align right

  1. እርስዎ ጽሁፍ ይጻፉ: LibreOffice ራሱ በራሱ የሚፈለገውን ቁጥር ባዶ ቦታ ያስገባል: እና ምርጫው ከተቻለ: tabs እና ክፍተት

Please support us!