LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ ገጹ ላይ መሀከል ማድረግ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ
ይምረጡ ማስገቢያ - ክፈፍ
በ ማስቆሚያ ቦታ ይምረጡ ወደ ገጽ :
በ መጠን ቦታ ውስጥ የ ክፈፍ አቅጣጫ ማሰናጃ
በ ቦታ አካባቢ ይምረጡ "መሀከል" በ አግድም እና በ ቁመት ሳጥኖች ውስጥ
ይጫኑ እሺ
የ ክፈፍ ድንበር ለ መደበቅ: ይምረጡ ክፈፍ እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ - ክፈፍ እና የ እቃ - ባህሪዎች ይጫኑ የ ድንበር tab, እና ከዛ ይምረጡ በ ምንም ድንበር አታሰናዳ ሳጥን ውስጥ በ መስመር ማሰለፊያ ቦታ ውስጥ
ክፈፉን እንደገና ለመመጠን የ ክፈፉን ጫፍ ይጎትቱ
የ ተዛመዱ አርእስቶች
ጽሁፍ ማጉላት
Inserting, Editing, and Linking Frames
Please support us!