የ ጽሁፍ ጉዳይ መቀየሪያ

እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ጽሁፍ: አቀራረብ ወደ ትንንሽ አቢይ ፊደል ወይንም ወደ አቢይ የ መጀመሪያውን ፊደል ሁሉንም ቃሎች

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ በሚፈጽሙ ጊዜ አቀራረብ ወደ እርስዎ ጽሁፍ በ አቀራረብ - ባህሪዎች ጽሁፉ እንደ ነበር ይቆያል: በሌላ መንገድ ይታያል: በሌላ መንገድ: እርስዎ በሚመርጡ ጊዜ አቀራረብ - ጽሁፍ ወይንም አቀራረብ - ጽሁፉ - ጉዳይ መቀየሪያ ጽሁፉ በ ቋሚነት ይቀየራል


ጽሁፍ አቢይ ለማድረግ ወደ

  1. አቢይ ማድረግ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ

  2. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

    ይምረጡ አቀራረብ - ጽሁፍ - በ ላይኛው ጉዳይ ፊደል

    ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ ይጫኑ የ ፊደል ተጽእኖ tab, እና ከዛ ይምረጡ የሚፈልጉትን አይነት አቢይ ማድረጊያ ተጽእኖ ሳጥን ውስጥ: "አቢይ" ሁሉንም ፊደሎች አቢይ ያደርጋል: "አርእስት" የ ቃሎችን መጀመሪያ አቢይ ያደርጋል "ትንሽ አቢይ" ሁሉንም ፊደሎች አቢይ ያደርጋል: ነገር ግን በ ተቀነሰ የ ፊደል መጠን

ጽሁፍ ወደ ታችኛው ጉዳይ ለ መቀየር

  1. ጽሁፉን ይምረጡ ወደ ታችኛው ጉዳይ መቀየር የሚፈልጉትን

  2. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

    ይምረጡ አቀራረብ - ጽሁፍ - በ ታችኛው ጉዳይ

    ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ ይጫኑ የ ፊደል ውጤት tab እና ከዛ ይምረጡ "የ ታችኛው ጉዳይ" ከ ውጤት ሳጥን ውስጥ

Please support us!