የ ጽሁፍ እንቅስቃሴ
እርስዎ ማንቀሳቀስ የሚችሉት ጽሁፍ በ መሳያ እቃ ውስጥ ያለውን ብቻ ነው: እንደ አራት ማእዘኖች መስመር: ወይንም የ ጽሁፍ እቃዎች: ለምሳሌ: አራት ማእዘን ይሳሉ: እና ከዛ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ አራት ማእዘኑ ላይ እና የ እርስዎን ጽሁፍ ያስገቡ
-
ይምረጡ ጽሁፍ የያዘ የ መሳያ እቃ እርስዎ ማንቀሳቀስ የሚፈልጉትን
-
ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ የ tab
-
ከ ሳጥን ውስጥ ይምረጡ የሚፈልጉትን እንቅስቃሴ
-
የ ውጤቱን ባህሪ ማሰናጃ እና ከዛ ይጫኑ እሺ