LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ክፍሎች ሲያስገቡ ወይንም ሲያጠፉ: ረድፎች ወይንም አምዶች በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ
ምርጫ የ ጎረቤቱ አካል ተጽእኖ ይወስናል: ለምሳሌ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ አዲስ ረድፎች ወይንም አምዶች ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ተወሰነ ረድፍ እና አምድ አቅጣጫዎች ቦታው የሚፈቅድ ከሆነማስታወሻ እነዚህ ባህሪዎች ዋጋ የሚኖራቸው ለ አምድ ስፋት ለውጦች ነው: የ ፊደል ገበታ በ መጠቀም ለሰሩት: የ አይጥ መጠቆሚያውን በ መጠቀም የ አምድ ስፋት መቀየር ይችላሉ
ለ ማሰናዳት የ ለ ሰንጠረዥ ሶስት አይነት ዘዴዎች ይታያሉ:
የ ሰንጠረዥ ምርጫ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: ይምረጡየተወሰነ - ለውጥ ተጽእኖ የሚፈጥረው አጠገቡ ላለው ክፍል ብቻ ነው: እና በጠቅላላ ሰንጠረዡ ላይ አይደለም: ለምሳሌ: እርስዎ ክፍል በሚያሰፉ ጊዜ: አጠገቡ ያለው ክፍል ይጠባል: ነገር ግን የ ሰንጠረዡ ስፋት እንደ ነበር ይቀራል
የተወሰነ: ተመጣጣኝ - ለውጥ ተጽእኖ የሚፈጥረው በ ጠቅላላ ሰንጠረዡ ላይ ነው: እና ሰፊ ክፍሎች ይጠባሉ ከ ጠባብ ክፍሎች ይልቅ: ለምሳሌ: እርስዎ ክፍል ሲያሰፉ: አጠገቡ ያለው ክፍል በ ተመጣጣኝ ይጠባል: ነገር ግን የ ሰንጠረዡ ስፋት እንደ ነበር ይቀራል
ተለዋዋጭ - ለውጥ ተጽእኖ የሚፈጥረው በ ሰንጠረዡ መጠን ላይ ነው: ለምሳሌ: እርስዎ ክፍል በሚያሰፉ ጊዜ: የ ሰንጠረዡ ስፋት ይጨምራል