የ ሰንጠረዥ ራስጌ በ አዲስ ገጽ መድገሚያ

እርስዎ መድገም ይችላሉ የ ሰንጠረዥ ራስጌ በ እያንዳንዱ ሰንጠረዥ ውስጥ

  1. ይምረጡ ሰንጠረዥ - ሰንጠረዥ - ማስገቢያ

  2. ይምረጡ ራስጌ እና የ ራስጌ መድገሚያ ረድፎች በ አዲስ ገጾች ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ

  3. ለ ሰንጠረዡ የ ረድፎች እና የ አምዶች ቁጥር ይምረጡ

  4. ይጫኑ እሺ

Please support us!