ሰንጠረዥ ማስገቢያ

በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ በርካታ መንገዶች አሉ ሰንጠረዥ ለ መፍጠር: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ከ እቃ መደርደሪያው ላይ: በ ዝርዝር ትእዛዝ: ወይንም ከ ሰንጠረዥ ውስጥ

ከ እቃ መደርደሪያው ሰንጠረዥ ለማስገባት

 1. የ አይጥ መጠቆሚያውን በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ሰንጠረዥ ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ

 2. መደበኛው ወይንም በ ማስገቢያ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ ቀስቱን ከ ሰንጠረዥ ምልክት አጠገብ ያለውን

 3. ከ ሰንጠረዥ መጋጠሚያ ውስጥ ይጎትቱ የ ረድፎች ወይንም አምዶች ቁጥር እርስዎ የሚፈልጉትን እና ከዛ ይልቀቁ

ለ መሰረዝ የ መጎተቻ ወደ ሌላ ጠርዝ በኩል እስከ መሰረዣ እስከሚታይ ድረስ በ ቅድመ እይታ ቦታ በ መጋጠሚያ ቦታ ውስጥ

ሰንጠረዥ ለማስገባት በ ዝርዝር ትእዛዝ

 1. የ አይጥ መጠቆሚያውን በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ሰንጠረዥ ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ

 2. ይምረጡ ሰንጠረዥ - ሰንጠረዥ - ማስገቢያ

 3. መጠን ቦታ ያስገቡ የ ረድፎች ወይንም የ አምዶች ቁጥር

 4. የሚፈልጉትን ከ ምርጫው ይምረጡ እና ይጫኑ እሺ

ሰንጠረዥ ለማስገባት ከ ሰንጠረዥ ውስጥ

 1. መክፈቻ የ LibreOffice ሂሳብ ሰንጠረዥ እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን የ ክፍል መጠን የያዘውን

 2. በ ሰንጠረዥ ውስጥ ክፍሎች ለመምረጥ ይጎትቱ

 3. ይምረጡ ማረሚያ - ኮፒ

 4. በ እርስዎ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: ከ እነዚህ አንዱን ይፈጽሙ

ምርጫዎች

ተጨምሯል እንደ...

LibreOffice 24.2 ሰንጠረዥ

የ OLE እቃ - እንደ ከ +V ወይንም መጎተቻ-እና-በ መጣል

GDIMetaFile

ንድፍ

ቢትማፕስ

ንድፍ

HTML

HTML ሰንጠረዥ

በ ትክክል ያልቀረበ ጽሁፍ

ጽሁፍ ብቻ: tab እንደ መለያያ ያስቆማል

በ ትክክል ያልቀረበ ጽሁፍ [RTF]

የ ጽሁፍ ሰንጠረዥ

DDE link

Table structure and contents, without formatting. With updating


መጎተቻ-እና-መጣያ የ ክፍል መጠን ከ ሂሳብ ሰንጠረዥ

 1. መክፈቻ የ LibreOffice ሂሳብ ሰንጠረዥ እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን የ ክፍል መጠን የያዘውን

 2. በ ሰንጠረዥ ውስጥ ክፍሎች ለመምረጥ ይጎትቱ

 3. ይጫኑ እና ይያዙ የ አይጡን ቁልፍ በተመረጡት ክፍሎች ውስጥ

 4. ይጎትቱ የተመረጡትን ክፍሎች ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

Please support us!