LibreOffice 24.8 እርዳታ
ከ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ሰንጠረዥ ወይንም የ ሰንጠረዡን ይዞታዎች ማጥፋት ይችላሉ
ጠቅላላ ሰንጠረዡን ለማጥፋት: ይጫኑ ሰንጠረዥ ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ ሰንጠረዥ - ማጥፊያ - ሰንጠረዥ
የ ሰንጠረዥ ይዞታዎችን ለ ማጥፋት ይጫኑ በ ሰንጠረዡ ውስጥ: ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl+A ሁሉም ክፍሎች እስኪመረጡ እና ከዛ ይጫኑ ማጥፊያ ወይንም የ ኋሊት ደምሳሽ
የ ተዛመዱ አርእስቶች
ሰንጠረዥ ማስገቢያ
Please support us!