ክፍሎች ማዋሀጃ እና መክፈያ

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ አጠገቡ ያለውን ክፍል: እና ከዛ ማዋሀድ ይችላሉ ወደ አንድ ክፍል: በተቃራኒም አንድ ትልቅ ክፍል ወደ ሁለት ክፍል መክፈል ይችላሉ

ክፍሎችን ለማዋሀድ

  1. አጠገቡ ያሉትን ክፍሎች ይምረጡ

  2. ይምረጡ ሰንጠርዥ - ክፍሎች ማዋሀጃ

ክፍሎችን ለመክፈል

  1. መጠቆሚያውን በሚከፈለው ክፍል ውስጥ ያድርጉ

  2. ይምረጡ ሰንጠረዥ - ክፍሎች መክፈያ

    ይህ ንግግር እርስዎን ያስችሎታል ክፍል መክፈል ወደ ሁለት ወይንም ተጨማሪ ክፍሎች: በ አግድም ወይንም በ ቁመት

Please support us!