ዘዴዎችን በ መሙያ አቀራረብ ዘዴ መፈጸሚያ

እርስዎ በፍጥነት ዘደዎች መፈጸም ይችላሉ: እንደ አንቀጽ እና ባህሪዎች ያሉ: በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ በ መሙያ አቀራረብ ዘዴ በ መጠቀም: በ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ

  1. ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች

  2. መፍጠር በሚፈልጉት የ ዘዴ መደብ ምልክት ላይ ይጫኑ

  3. ይጫኑ ዘዴ እና ከዛ ይጫኑ የ መሙያ አቀራረብ ዘዴ ምልክት  ምልክት ዘዴዎች መስኮት ውስጥ

  4. የ አይጥ መጠቆሚያውን ዘዴውን መፈጸም በሚፈልጉበ ት ቦታ ያድርጉ በ ሰነዱ ውስጥ እና ይጫኑ: ዘዴውን ለ መፈጸም ከ አንድ እቃ በላይ: ይጉትቱ እቃዎቹን እና ከዛ ይልቀቁ

  5. ይጫኑ Esc ሲጨርሱ

Please support us!