ፊደል እና ሰዋሰው በማረም ላይ

እርስዎ በ እጅ ማረም ይችላሉ ፊደል እና ሰዋሰው የ ተመረጠውን ጽሁፍ ወይንም ጠቅላላ ሰነዱን

የ ማስታወሻ ምልክት

በ ጽሁፍ ውስጥ ፊደል እና ሰዋሰው ለማረም: ተገቢው መዝገበ ቃላት መገጠም አለበት: ለ በርካታ ቋንቋዎች ሶስት የ ተለያዩ መዝገበ ቃላቶች አሉ: ፊደል ማረሚያ: የ ጭረት መዝገበ ቃላት: እና ተመሳሳይ: እያንዳንዱ መዝገበ ቃላት የሚሸፍነው አንድ ቋንቋ ብቻ ነው: የ ሰዋሰው መዝገበ ቃላት ማውረድ እና መግጠም ይቻላል እንደ ተጨማሪዎች: ይህን ይመልከቱ የ ተጨማሪዎች ድህረ ገጽ


የ ፊደል ማረሚያ የሚጀምረው መጠቆሚያው አሁን ካለበት ቦታ ጀምሮ ነው ወይንም ከ ተመረጠው የ ጽሁፍ ክፍል ጀምሮ

  1. እርስዎ መመርመር የሚፈልጉትን ሰነድ ላይ ይጫኑ ወይንም ጽሁፍ ይምረጡ

  2. ይምረጡ መሳሪያዎች - ፊደል ማረሚያ

  3. When a possible spelling error is encountered, the Spelling dialog opens and LibreOffice offers some suggested corrections.

  4. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

    እርማቱን ለ መቀበል: ይጫኑ አስተያየቱን እና ከዛ ይጫኑ ማረሚያ

    ከ ላይኛው ሳጥን ውስጥ ያለውን ጽሁፍ ማረሚያ: እና ከዛ ይጫኑ ማረሚያ

    ያልታወቀ ቃል ለ መጨመር በ ተጠቃሚው-የሚወሰን መዝገበ ቃላት ውስጥ: ይጫኑ ወደ መዝገበ ቃላት መጨመሪያ

Please support us!