የ ጽሁፍ አቀራረብ መፈጸሚያ በምጽፍበት ጊዜ

የ ማድመቂያ አቀራረብ ለመፈጸም

  1. ጽሁፍ ይምረጡ አቀራረቡን መቀየር የሚፈልጉትን

  2. Press +B.

    You can also press +B, type the text that you want to format in bold, and then press +B when you are finished.

የ ማዝመሚያ አቀራረብ ለመፈጸም

  1. ጽሁፍ ይምረጡ አቀራረቡን መቀየር የሚፈልጉትን

  2. ይጫኑ +I.

    መጫን ይችላሉ +I, ጽሁፉን ይጻፉ ማዝመም የሚፈልጉትን እና ከዛ ይጫኑ +I ከጨረሱ በኋላ

ከ ጽሁፍ ስር ለማስመር

  1. ከ ስሩ ማስመር የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ

  2. ይጫኑ +U.

    ይህንንም መጫን ይችላሉ +U, ከስሩ ማስመር የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይጻፉ እና ይጫኑ +U ከጨረሱ በኋላ

Please support us!