ክፍሎች ማስገቢያ

እርስዎ አዲስ ክፍሎች ማስገባት ይችላሉ: ወይንም ክፍሎችን ማገናኘት ይችላሉ ከ ሌላ ሰነድ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ክፍል እንደ አገናኝ ካስገቡ: የ አገናኙ ይዞታ ይቀየራል እርስዎ የ ሰነድ ምንጩን በሚቀይሩ ጊዜ

አዲስ ክፍል ለማስገባት

 1. ይጫኑ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ አዲስ ክፍል ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ: ወይንም ጽሁፍ ይምረጡ እርስዎ ወደ ክፍል መቀየር የሚፈልጉትን

  እርስዎ በ አንቀጽ ውስጥ ያለ ጽሁፍ ከ መረጡ: ጽሁፉ ራሱ በራሱ ወደ አንቀጽ ይቀየራል

 2. ይምረጡ ክፍል - ማስገቢያ

 3. አዲስ ክፍል ሳጥን ውስጥ ለክፍሉ ስም ይጻፉ

 4. ለ ክፍሉ ምርጫ ማሰናጃ: እና ከዛ ይምረጡ ማስገቢያ

እንደ አገናኝ ክፍል ለማስገባት

ክፍል እንደ አገናኝ ከ ማስገባትዎት በፊት: እርስዎ በ መጀመሪያ ክፍል በ ሰነዱ ምንጭ ውስጥ መፍጠር አለብዎት

እርስዎ ሰነድ በሚከፍቱ ጊዜ የ አገናኝ ክፍሎች የያዘ: LibreOffice ወዲያውኑ እርስዎ ይጠየቃሉ የ ክፍሉን ይዞታዎች ማሻሻል ይፈልጉ እንደሆን: በ እጅ አገናኙን ለማሻሻል: ይምረጡ መሳሪያዎች - ማሻሻያ - አገናኞች

እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ የተገናኙ ክፍሎች ወደ HTML ሰነዶች: እርስዎ ገጹን በ ዌብ መቃኛ በሚያዩበት ጊዜ: የ ክፍሎቹ ይዞታዎች ተመሳሳይ ክፍል ይዞታዎች ጋር ይመሳሰላሉ ከ HTML መጨረሻ ከተቀመጠው ሰነድ ጋር

 1. ሰነዱ ውስጥ ይጫኑ የ ተገናኝ ክፍል መጨመር በሚፈልጉበት ቦታ

 2. ይምረጡ ክፍል - ማስገቢያ

 3. አዲስ ክፍል ሳጥን ውስጥ ለክፍሉ ስም ይጻፉ

 4. In the Link area, select the Link check box.

 5. ይጫኑ የ መቃኛ ቁልፍ አጠገብ ያለውን ከ ፋይል ስም ሳጥን ውስጥ

 6. ሰነዱን ፈልገው ያግኙ ክፍሉን የያዘውን እርስዎ ማገናኘት የሚፈልጉትን ወደ እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ

 7. ክፍል ሳጥን ውስጥ ይምረጡ ማስገባት የሚፈልጉትን ክፍል

 8. ይጫኑ ማስገቢያ

Please support us!