ክፍሎች ማረሚያ

እርስዎ በ ከፊል ክፍሎችን መጠበቅ: መደበቅ: እና መቀየር ይችላሉ ወደ መደበኛ ጽሁፍ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

  1. ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች

  2. ክፍል ዝርዝር ውስጥ ይጫኑ ማሻሻል የሚፈልጉትን ክፍል፡ መጫን ይችላሉ +A ለመምረጥ ሁሉንም ክፍሎች ከ ዝርዝር ውስጥ እና ከዛ Shift+ይጫኑ ወይንም +ይጫኑ ጥቂት ክፍሎች ለመምረጥ

  3. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

ክፍሎች መጠቀሚያ

ክፍሎች ማስገቢያ

አቀራረብ - ክፍሎች

ይዞታዎችን መጠበቂያ በ LibreOffice መጻፊያ

Please support us!