LibreOffice 24.8 እርዳታ
ማስመሪያ ለማሳየት ወይንም ለመደበቅ ፡ ይምረጡ መመልከቻ - ማስመሪያ በ ቁመት ማስመሪያ ለማሳየት: ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫዎች - LibreOffice መጻፊያ - መመልከቻ እና ከዛ ይምረጡ በ ቁመት ማስመሪያ በ ማስመሪያ ቦታ ላይ
የ ገጽ መስመር የሚታየው በ ሜዳ ቦታ ነው ከ ማስመሪያ መጨረሻ በኩል
ማስረጊያ የሚስተካከለው በ ሶስት ትንንሽ የ ሶስት ማእዘን ምልክቶች በ አግድም ማስመሪያ ላይ ነው
የ መጀመሪያውን መስመር ማስረጊያ ለ መቀየር አንቀጽ ይምረጡ: እና ከዛ ከ አግድም ማስመሪያ የ ላይኛውን ሶስት ማእዘን ምልክት ይዘው በ መጎተት ቦታውን ይቀይሩ
የ ግራ ወይንም የ ቀኝ አንቀጽ ማስረጊያ ለ መቀየር: ይምረጡ አንቀጽ(ጾች) ማስረጊያውን መቀየር የሚፈልጉትን እና ይጎትቱ የ ታችኛውን ሶስት ማእዘን ምልክቶች በ አግድም ማስመሪያ ላይ መቀየር ወደሚፈልጉበት አዲስ ቦታ ያንቀሳቅሱ
For example, to change the left indent starting with the second line of a paragraph, hold down the CommandCtrl key, click the triangle on the bottom left, and drag it to the right
እርስዎ እንዲሁም ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ አግድም ማስመሪያ ላይ: እና ከዛ ማስረጊያውን ያስተካክሉ በ አንቀጽ ንግግር ውስጥ