LibreOffice 24.8 እርዳታ
በራሱ ማረሚያ ገጽታ ማስወገጃ ይጠቀሙ የ መስመር መጨረሻ ለማስወገድ ከ አረፍተ ነገር ውስጥ: የማይፈለግ የ መስመር መጨረሻ የሚፈጠረው እርስዎ ጽሁፍ ከሌላ ምንጭ ውስጥ ኮፒ ሲያደርጉ ነው ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ
ይህ በራሱ ማረሚያ ገጽታ የሚሰረው ለ ጽሁፍ አቀራረብ ለ "ነባር" አንቀጽ ብቻ ነው
ይምረጡ
በ ምርጫ tab: እርግጠኛ ይሁኑ የ ነጠላ አንቀጾች መቀላቀያ እርዝመት እንደሚበልጥ ከ 50% መመረጡን: አነስተኛውን ፐርሰንት ለ መምረጥ ለ መስመር እርዝመት: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ከ ዝርዝር ምርጫ ውስጥ: እና ከዛ አዲስ ፐርሰንት ያስገቡ
ይጫኑ እሺ
እርስዎ ይምረጡ የ መስመር መጨረሻ የያዘውን ጽሁፍ ማስወገድ የሚፈልጉትን
ከ
ሳጥን ውስጥ የ መደርደሪያ ውስጥ ይምረጡ “ነባር”ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - መፈጸሚያ