መስቀልኛ-ማመሳከሪያ ማሻሻያ

  1. ይጫኑ ከ መስቀልኛ-ማመሳከሪያ ፊት ለፊት እርስዎ ማሻሻል የሚፈልጉትን

    If you cannot see the field shading of the cross-reference, choose View - Field Shadings or press +F8.

  2. ይምረጡ ማረሚያ - ሜዳዎች

  3. የሚፈልጉትን ምርጫው ማሰናጃ እና ከዛ ይጫኑ እሺ

የ ምክር ምልክት

የ ቀስት ቁልፎችን ይጠቀሙ ከ ማረሚያ ሜዳዎች ንግግር ውስጥ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ያሉትን መስቀልኛ-ማመሳከሪያዎች ለ መቃኘት


Please support us!