LibreOffice 24.8 እርዳታ
የሚቀጥለው ባጠቃላይ መመልከቻ ነው የ ተለያዩ መንገዶች ለ LibreOffice መጻፊያ ከ መሻሻል ወይንም ከ ማጥፋት
ማንኛውም ክፍል በ LibreOffice ጽሁፍ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ ሰነዱን መጠበቅ ይቻላል ከ መቀየር በ መግቢያ ቃል
መረጃ ለ መጠበቅ በ ክፍል ውስጥ መሆን አለበት: ክፍል ለ መፍጠር ወይንም ለ መምረጥ:
ይህ ክፍል ካልተገኘ: ጽሁፍ ይምረጡ እና ከዛ ይምረጡ ዝርዝር
ክፍሉ ቀደም ብሎ ከ ነበረ: ዝርዝር ይምረጡ እና ይምረጡ የ ክፍል ዝርዝር ክፍል ወይንም በ ቀኝ-ይጫኑ በ ክፍሉ መቃኛ ላይ እና ይምረጡ
መጠበቂያ ለ ማስቻል
እርስዎ መጠበቅ ከ ፈለጉ ይዞታዎችን ያለ መግቢያ ቃል: ይምረጡ የ መጠበቂያ ምልክት ያድርጉ በ ሳጥኑ ውስጥ በ መጻፊያ መጠበቂያ
እርስዎ መጠበቅ ከ ፈለጉ በ መግቢያ ቃል: ይምረጡ የ መጠበቂያ በ መግቢያ ቃል ምልክት ያድርጉ በ ሳጥኑ ውስጥ: ይጫኑ በ መግቢያ ቃል… ቁልፍ: ያስገቡ እና ያረጋግጡ የ መግቢያ ቃል ቢያንስ አምስት ባህሪዎች መሆን አለበት
ዝርዝር ይምረጡ ክፍል ወይንም በ ቀኝ-ይጫኑ በ ክፍሉ መቃኛ ላይ እና ይምረጡ
እና ይምረጡ የ ክፍል ዝርዝርመጠበቂያው የ መግቢያ ቃል ከሌለው: እና እርስዎ የ መግቢያ ቃል መፍጠር ከፈለጉ: ይምረጡ: የ በ መግቢያ ቃል ምልክት ማድረጊያ ውስጥ ምልክት ያድርጉ እና ይጫኑ የ መግቢያ ቃል ቁልፍ: እና ያስገቡ እና ያረጋግጡ የ መግቢያ ቃል ቢያንስ አምስት ባህሪዎች መሆን አለበት
መጠበቂያው የ መግቢያ ቃል ካለው: እና እርስዎ የ መግቢያ ቃል ማጥፋት ከፈለጉ: ምልክቱን ያጥፉ: ከ መግቢያ ቃል ሳጥን ውስጥ መጻፊያ መጠበቂያ እና ያስገቡ ትክክለኛውን የ መግቢያ ቃል
ክፍሉ የሚጠበቅ ከሆነ በ መግቢያ ቃል እና እርስዎ መቀየር ከ ፈለጉ: ይጫኑ የ መግቢያ ቃል ቁልፍ በ ክፍሎች ማረሚያ መስኮት ውስጥ እና ትክክለኛውን የ መግቢያ ቃል ሁለት ጊዜ ያስገቡ
ዝርዝር ይምረጡ ክፍል ወይንም በ ቀኝ-ይጫኑ በ ክፍሉ መቃኛ ላይ እና ይምረጡ
እና ይምረጡ የ ክፍል ዝርዝርመጠበቂያው የ መግቢያ ቃል ከሌለው: ምልክቱን ያጥፉ የ መጠበቂያ ከ መጻፊያ መጠበቂያ ውስጥ
መጠበቂያው የ መግቢያ ቃል ካለው: ምልክቱን ያጥፉ መጠበቂያ ከ መጻፊያ መጠበቂያ ውስጥ እና ትክክለኛውን የ መግቢያ ቃል ያስገቡ
እርስዎ መጠበቅ ይችላሉ ይዞታዎችን ለ እያንዳንዱ ክፍሎች በ ሰንጠረዥ ወይንም ጠቅላላ ሰንጠረዥ ውስጥ በ LibreOffice መጻፊያ ውስጥ እንዳይቀየር
መጠበቂያ የ ተፈጠረው የ መረጃ ደህንነት ለ መጠበቅ አይደለም: ነገር ግን ከ ድንገተኛ መቀየር ለ መጠበቅ ነው
ለ አንድ ወይንም በርካታ ክፍሎች: መጠቆሚያውን በ ክፍል ውስጥ ያድርጉ ወይንም ይምረጡ በርካታ ክፍሎች: ይምረጡ የ
በ ዝርዝር መደርደሪያ ውስጥለ ጠቅላላ ሰንጠረዥ: ሰንጠረዥ ይምረጡ እና ይምረጡ የ
በ ዝርዝር መደርደሪያ ውስጥመጠቆሚያውን በ ክፍል ውስጥ ያድርጉ ወይንም በ ተመረጠው ክፍሎች ውስጥ እና ይምረጡ የ
በ ዝርዝር መደርደሪያ ውስጥለ ጠቅላላ ሰንጠረዥ: በ ቀኝ-ይጫኑ በ ሰንጠረዥ ላይ በ መቃኛ ውስጥ: እና ይምረጡ ሰንጠረዥ - አትጠብቅ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ ወይንም ይምረጡ ጠቅላላ ሰንጠረዥ እና ይምረጡ በ ዝርዝር መደርደሪያ ውስጥ
የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና ማውጫዎች መፍጠሪያ በ LibreOffice መጻፊያ: ራሱ በራሱ ይጠብቃል ከ ድንገተኛ ለውጦች
መጠበቂያ የ ተፈጠረው የ መረጃ ደህንነት ለ መጠበቅ አይደለም: ነገር ግን ከ ድንገተኛ መቀየር ለ መጠበቅ ነው
በ ቀኝ-ይጫኑ በ ማውጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ማውጫ ውስጥ: ይምረጡ በ እጅ ከ መቀየር መጠበቂያ በ አይነት tab ውስጥ
በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: ይምረጡበ ቀኝ-ይጫኑ በ ማውጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ማውጫ በ መቃኛ ውስጥ እና ይምረጡ ማውጫ - ለ ንባብ-ብቻ እቃ
If necessary, choose and select Enable cursor under the Protected Areas.
በ ቀኝ-ይጫኑ በ ማውጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ማውጫ ውስጥ: ይምረጡ በ እጅ ከ መቀየር መጠበቂያ በ አይነት tab ውስጥ
በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: ምልክቱን ያጥፉበ ቀኝ-ይጫኑ በ ማውጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ማውጫ በ መቃኛ ውስጥ እና ምልክቱን ያጥፉ ማውጫ - ለ ንባብ-ብቻ
Choose
to protect all fields against changes. Use this protection to prevent accidental changes in fields.Choose
to protect all bookmarks against changes. Use this protection to prevent accidental bookmark changes.እርስዎ መጠበቅ ይችላሉ ይዞታዎችን በ LibreOffice መጻፊያ ሰነድ ውስጥ ከ ድንገተኛ ለውጥ: የ ፋይሉ አቀራረብ ከ እነዚህ አንዱን አይነት ከሆነ: .doc, .docx, .odt, .ott.
መጠበቂያ የ ተፈጠረው የ መረጃ ደህንነት ለ መጠበቅ አይደለም: ነገር ግን ከ ድንገተኛ መቀየር ለ መጠበቅ ነው
ጠቅላላ ሰነዱን መጠበቅ ለ ማስቻል: ይሂዱ ወደ LibreOffice – ምርጫዎች መሳሪያዎች – ምርጫ - LibreOffice መጻፊያ – ተስማሚነቱ እና ይምረጡ ፎርም መጠበቂያ: መጠበቂያውን ለ ማሰናከል: ምልክቱን ያጥፉ