LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ የ ገጽ ዘዴዎች ይጠቀሙ ለ መወሰን የ ተለያዩ የ ወረቀት ምንጮች ለ ተለያዩ ገጾች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች
ይጫኑ የ
ምልክትበ ቀኝ-ይጫኑ የ ገጽ ዘዴ ከ ዝርዝር ውስጥ እርስዎ መወሰን የሚፈልጉትን ለ ወረቀት ምንጮች እና ከዛ ይምረጡ ማሻሻያ
ከ
ሳጥን ውስጥ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ወረቀት ትሪ ይምረጡይጫኑ እሺ
ይድገሙ ደረጃዎቹን ከ 1-5 ለ እያንዳንዱ የ ገጽ ዘዴ ወረቀቱን መወሰን ለሚፈልጉት
የሚፈልጉትን የ ገጽ ዘዴ ወደሚፈልጉት ገጽ መፈጸሚያ