የ ገጽ ቅድመ እይታ ከ መታተሙ በፊት

  1. ይምረጡ ፋይል - የ ህትመት ቅድመ እይታ

  2. የ ማሳያ ምልክቱን ይጠቀሙ የ ህትመት ቅድመ እይታ መደርደሪያ ላይ ገጹን መመልከቻ ለማሳነስ ወይንም ለማሳደግ

    የ ምክር ምልክት

    ሰነዱን አሳንሶ ለማተም የ ማተሚያ ምርጫዎች ማሰናጃ የ ገጽ እቅድ tab ገጽ ውስጥ የ ፋይል - ማተሚያ ንግግር ውስጥ


  3. የ ቀስት ቁልፍ ይጠቀሙ ወይንም የ ቀስት ምልክቶች ከ ማተሚያ ቅድመ እይታ መደርደሪያ ሰነድ መሸብለያ ውስጥ

Please support us!