የ ገጽ ዘዴዎች መፍጠሪያ እና መፈጸሚያ

LibreOffice የ ገጽ ዘዴዎች ይጠቀማል የ እቅድ ገጽ ለ መወሰን: የ ገጽ አቅጣጫ: መደብ: መስመሮች: ራስጌዎች: ግርጌዎች: እና የ ጽሁፍ አምዶችን ያካትታል: የ እያንዳንዱን ገጽ እቅድ ለ መቀየር በ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ለ ገጹ የ ገጽ ዘዴ ማስተካከያ መፍጠር እና መፈጸም አለብዎት

አዲስ የ ገጽ ዘዴ ለ መወሰን

  1. Choose View - Styles.

  2. ይጫኑ የ ገጽ ዘዴዎችን ምልክት

  3. ከ ገጽ ዘዴዎች ዝርዝር ውስጥ: በቀኝ-ይጫኑ እቃው ላይ እና ከዛ ይምረጡ አዲስ

  4. አደራጅ tab, ስም ይጻፉ በ ስም ሳጥን ውስጥ

  5. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

  1. ይጠቀሙ tabs በ ንግግር ውስጥ የ እቅድ ምርጫ ለማሰናዳት: ለ ገጽ ዘዴ እና ከዛ ይጫኑ እሺ

የ ገጽ ዘዴ ለ መፈጸም

  1. መፈጸም በሚፈልጉት የ ገጽ ዘዴ ላይ ገጹን ይጫኑ

  2. Do one of the following:

To Manually Override the “Next style” of a Page Style

  1. Place cursor between the page with the page style and the page with the style specified in Next style.

  2. Right-click and choose Edit Page Break.

  3. Select the With page style checkbox.

  4. Enter the page style to be applied.

See Manually Defined Range of a Page style.

note

A special situation arises when a Next style is different than the page style itself, and you want to apply that page style to two consecutive pages. For example, if you have applied First Page style to a page, and want to apply First Page style again to the immediately following page, then you must manually override First Page style, because it is configured to be followed by Default Page Style.


የ ገጽ ዘዴ ወደ አዲስ ገጽ ለ መፈጸም

  1. በ ሰነዱ ላይ ይጫኑ አዲሱ ገጽ የት እንደሚጀምር

  2. Choose Insert - More Breaks - Manual Break.

  3. ይምረጡ የ ገጽ መጨረሻ

  4. In the Page Style box, select the page style that you want to apply to the page that follows the manual break.

  5. ይጫኑ እሺ

Please support us!