LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ መጻፊያ ውስጥ የ ገጽ ቁጥር በ ጽሁፍ ውስጥ ሊያስገቡ የሚችሉት ሜዳ ነው
Choose to open a dialog to guide you in inserting a page number in the current page style header or footer and setting the page number alignment.
Choose
to insert a page number at the current cursor position.If you see the text "Page number" instead of the number, choose Command+F9Ctrl+F9).
(ነገር ግን እነዚህ ሜዳዎች ቦታ ይቀይራሉ እርስዎ ጽሁፍ በሚጨምሩ ወይንም በሚያስወግዱ ጊዜ: ስለዚህ ማስገባት ጥሩ ነው የ ገጽ ቁጥር ሜዳ ወደ ራስጌ ወይንም ግርጌ ውስጥ ተመሳሳይ ቦታ ላይ: እና በ እያንዳንዱ ገጽ ላይ የሚደገም
ይምረጡ
ወይንም ራስጌ ወይንም ግርጌ መጨመሪያ ለ ሁሉም ገጾች በ አሁኑ የ ገጽ ዘዴእርስዎ አሁን ተጨማሪ መቆጣጠሪያ ያስፈልጎታል ለ ገጽ ቁጥሮች: እርስዎ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ እየጻፉ ነው መጀመር ባለበት በ ገጽ ቁጥር 12.
በ ሰነዱ ውስጥ የ መጀመሪያውን አንቀጽ ይጫኑ
Choose
tab.በ መጨረሻው ቦታ ያስችሉ ማስገቢያ ማስቻያ የ ገጽ ዘዴዎች ለማዘጋጀት እንዲችሉ አዲስ የ ገጽ ቁጥር ይጫኑ እሺ
የ አዲሱ ገጽ ቁጥር መለያ ነው ለ መጀመሪያው አንቀጽ በ ገጽ ውስጥ
የ ሮማውያን የ ገጽ ቁጥር ማስኬድ ከ ፈለጉ i, ii, iii, iv, እና ወዘተ
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በቀጥታ ከ ገጽ ቁጥር ሜዳ በፊት: እና ይታያል የ ሜዳዎች ማረሚያ ንግግር ውስጥ
ይምረጡ የ ቁጥር አቀራረብ እና ይጫኑ እሺ
You need some pages with the roman numbering format, followed by the remaining pages in another format.
በ መጻፊያ ውስጥ: እርስዎ የተለያዩ የ ገጽ ዘዴዎች ያገኛሉ: የ መጀመሪያው የ ገጽ ዘዴ ግርጌ ከ ገጽ ቁጥር ጋር ከ ሮማውያን ቁጥር አቀራረብ ጋር አለው: የሚቀጥለው የ ገጽ ዘዴ ግርጌ ከ ገጽ ቁጥር አቀራረብ ጋር አለው በተለያ መልክ
ሁለቱም የ ገጽ ዘዴዎች መለያየት አለባቸው በ ገጽ መጨረሻ: በ መጻፊያ ውስጥ: እርስዎ ራሱ በራሱ የ ገጽ መጨረሻ ወይንም በ እጅ የ ገጽ መጨረሻ ማስገባት ይችላሉ
የ ራሱ በራሱ ገጽ መጨረሻ የሚታየው በ ገጹ መጨረሻ ላይ ነው: የ ገጹ መጨረሻ የተለየ "የሚቀጥለው ዘዴ" ሲኖረው
For example, the “First Page” page style has “Default Page Style” as the next style. To see this, press Command+TF11 to open the window, click the icon, right-click the "First Page" entry. Choose from the context menu. On the tab, you can see the “Next style”.
የ ገጽ መጨረሻ በ እጅ ማስገቢያ መፈጸም ይቻላል የ ገጽ ዘዴ ሳይቀየር ወይንም በ መቀየር
If you just press Command+EnterCtrl+Enter, you apply a page break without a change of styles.
If you choose
, you can insert a page break without or with a change of style or with a change of page number.እንደ እርስዎ ሰነድ አይነት ይለያያል የትኛው ጥሩ እንደሆን: በ እጅ የ ገባ የ ገጽ መጨረሻ ለ መጠቀም በ ገጽ መጨረሻ እና በ ገጽ ዘዴዎች መካከል: ወይንም ራሱ በራሱ መቀየሪያ ለ መጠቀም: እርስዎ አንድ የ አርእስት ገጽ ብቻ ከፈለጉ ከ ተለየ ዘዴ ጋር ከ ሌሎቹ ገጾች: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ራሱ በራሱ መቀየሪያ ዘዴ:
በ ሰነዱ ውስጥ የ መጀመሪያውን ገጽ ይጫኑ
Choose Command+TF11).
(ከ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ ይጫኑ የ ገጽ ዘዴዎች ምልክት
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ "መጀመሪያው ገጽ" ዘዴ ላይ
Now your title page has the style "First Page", and the next pages automatically have the "Default Page Style".
You can now for example insert a footer for the "Default Page Style" only, or insert footers in both page styles, but with differently formatted page number fields.
ይጫኑ በ መጀመሪያው አንቀጽ በ ገጹ መጀመሪያ ውስጥ: የ ተለየ የ ገጽ ዘዴ የሚፈጽሙበት ላይ
Choose Insert - More Breaks - Manual Break. You see the Insert Break dialog.
ከ
ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ይምረጡ የ ገጽ ዘዴ: አዲስ የ ገጽ ቁጥር ማሰናዳት ይችላሉ: ይጫኑየ ተመረጠውን የ ገጽ ዘዴ መጠቀሚያ ከ አሁኑ አንቀጽ እስከሚቀጥለው የ ገጽ መጨረሻ ዘዴ ድረስ: እርስዎ በ መጀመሪያ አዲስ የ ገጽ ዘዴ መፍጠር ያስፈልጎታል