LibreOffice 24.8 እርዳታ
LibreOffice የ መስመር ቁጥር በ ጠቅላላ ሰንዱ ውስጥ ማስገቢያ ወይንም ለ ተመረጠው አንቀጽ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: የ መስመር ቁጥር ያካትታል የ እርስዎን ሰነድ በሚያትሙ ጊዜ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ መስመር ቁጥር መስጫ እረፍት: የ መስመር ቁጥር ማስጀመሪያ: እና የ ባዶ መስመር መቁጠሪያ ወይንም መስመሮች በ ክፍተት ውስጥ: እንዲሁም እርስዎ መጨመር ይችላሉ መለያያ በ መስመር ቁጥሮች መካከል
የ መስመር ቁጥሮች ለ HTML አቀራረብ አይኖርም
ይምረጡ መሳሪያዎች - መስመር ቁጥር መስጫ
ይምረጡ ቁጥር መስጫ ማሳያ እና ከዛ የሚፈልጉትን እርስዎ ከ ምርጫዎቹ ውስጥ ይምረጡ
ይጫኑ እሺ
ይምረጡ መሳሪያዎች - መስመር ቁጥር መስጫ
ይምረጡ ቁጥር መስጫ ማሳያ
Press Command+T F11 to open the Styles window, and then click the Paragraph Styles icon.
በ ቀኝ-ይጫኑ ከ "ነባር" የ አንቀጽ ዘዴዎች እና ይምረጡ ማሻሻያ
ሁሉንም የ አንቀጽ ዘዴዎች መሰረት ያደረጉት የ "ነባር" ዘዴ ነው
Click the Outline & List tab.
በ
ቦታ ላይ ያጽዱ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉይጫኑ እሺ
ይምረጡ አንቀጽ(ጾች) እርስዎ የ መስመር ቁጥር መጨመር ወደሚፈልጉበት
ይምረጡ
እና ከዛ ይጫኑ የ tab.ይምረጡ ይህን አንቀጽ በ መስመር ቁጥር መስጫ ማካተቻ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ.
ይጫኑ እሺ
እርስዎ እንዲሁም መፍጠር ይችላሉ የ አንቀጽ ዘዴ የ መስመር ቁጥር የሚያካትት: እና ለ አንቀጹ መስመር ቁጥር መስጫ መጨመር ይችላሉ
አንቀጹ ላይ ይጫኑ
Choose
, and then click the tab.ይምረጡ
ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉይምረጡ
ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉያስገቡ የ መስመር ቁጥር መስጫ በ
ሳጥን ውስጥይጫኑ እሺ