የ ቁጥር መጠኖችን መወሰኛ

እርስዎ ራሱ በራሱ ቁጥር እንዲሰጥ ማድረግ ይችላሉ ተመሳሳይ እቃዎችን: እንደ ጥቅሶች ያሉ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

  1. ይጻፉ ጽሁፍ ቁጥር መስጠት የሚፈልጉትን: ለምሳሌ: "የ ጥቅስ ቁጥር"

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች እና ከዛ ይጫኑ የ ተለዋዋጭ tab.

  1. ይጫኑ "የ ቁጥር መጠን" ከ አይነት ዝርዝር ውስጥ

  2. ይጻፉ "ጥቅስ" በ ስም ሳጥን ውስጥ

  3. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

  1. ይጫኑ ማስገቢያ እና ከዛ ይጫኑ መዝጊያ

Please support us!