LibreOffice 24.8 እርዳታ
የማይታተም ጽሁፍ ለ መፍጠር የሚከተለውን ያድርጉ:
ይምረጡ ማስገቢያ - ክፈፍ እና ይጫኑ እሺ
በ ክፈፉ ውስጥ ጽሁፍ ያስገቡ እና የ ክፈፉን መጠን እንደሚፈልጉት ያስተካክሉ
ይምረጡ አቀራረብ - ክፈፍ እና እቃ - ባህሪዎች እና ከዛ ይጫኑ የ ምርጫዎች tab.
በ ባህሪዎች ቦታ: ያጽዱ የ ማተሚያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ
ይጫኑ እሺ
የ ተዛመዱ አርእስቶች
ጽሁፍ በ መደበቅ ላይ
Please support us!