LibreOffice 24.8 እርዳታ
መቃኛ የሚያሳየው የ እርስዎን የ ተለያዩ ሰነዶች ክፍል ነው: እንደ ራስጌ: ሰንጠረዥ: ክፈፎች: እቃዎች: ወይንም hyperlinks.
ለ መክፈት መቃኛን ይጫኑ F5.
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ በፍጥነት ለ መዝለል ወደ አንድ ቦታ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ እቃው ላይ ከ ዝርዝር ውስጥ በ መቃኛ መስኮት ውጥ ወይንም ያስገቡ የ ገጽ ቁጥር በ ማሽከርከሪያ ሳጥን ውስጥ
የ ተዛመዱ አርእስቶች
ለ ሰነድ መመልከቻ መቃኛ
መቃኛ
Please support us!