LibreOffice 24.8 እርዳታ
ወደ አሁኑ ሰነድ ዘዴዎችን ወይንም ቴምፕሌት ከ ሌላ ሰነድ ማምጣት ይችላሉ
Open the Load Styles dialog box by either
Choose
orይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች ወይንም
Choose Styles - Manage Styles or Command+TF11 to open the Styles sidebar deck.
Click the arrow next to the Styles actions icon to open the submenu, and choose
ከ ታች በኩል ያለውን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ይጠቀሙ ንግግር ለ መምረጥ የ ዘዴ አይነት እርስዎ ማምጣት የሚፈልጉትን: ዘዴዎችን ለ መቀየር በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ተመሳሳይ ስም ያላቸውን እርስዎ ከሚያመጡት ጋር: ይምረጡ በላዩ ላይ ደርቦ ይጽፋል
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
ይጫኑ ማስገቢያውን ከ ምድቦች ዝዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ መጠቀም የሚፈልጉትን ቴምፕሌት ዘዴ የያዘውን ከ ቴምፕሌት ዝዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ እሺ
ይጫኑ ከ ፋይል ውስጥ: ያግኙ መጨመር የሚፈልጉትን ዘዴ የያዘውን ፋይል እና ከዛ ይጫኑ ስሙን: እና ከዛ ይጫኑ መክፈቻ