አቋራጭ ቁልፎችን መጠቀሚያ በ (LibreOffice መጻፊያ መድረሻ)

የ ማስታወሻ ምልክት

አንዳንድ አቋራጭ ቁልፎች በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ ተመድበው ይሆናል: ስለዚህ በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ውስጥ የ ተመደቡ አቋራጭ ቁልፎች ዝግጁ አይሆኑም ለ LibreOffice. ሌላ የ ተለየ ቁልፍ ለ መመደብ ይሞክሩ: ለ LibreOffice በ መሳሪያዎች - ማስተካከያ - የ ፊደል ገበታ ወይንም በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ


Press the keys +<underlined character> to open a menu. In an open menu, press the underlined character to run a command. For example, press +I to open the Insert menu, and then H to insert a hyperlink.

የ አገባብ ዝርዝር ለመክፈት ይጫኑ Shift+F10. የ አገባብ ዝርዝር ለመዝጋት መዝለያውን ይጫኑ

ክፍሎች ለማስገባት

  1. ይምረጡ መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - ማስገቢያ ለ መክፈት የ ማስገቢያ እቃ መደርደሪያ

  2. ይጫኑ F6 ትኩረቱ በ ማስገቢያ እቃ መደርደሪያ ላይ እስኪሆን ድረስ

  3. ይጫኑ የ ቀኝ ቀስት ቁልፍን የ ክፍሉ ምልክት እስከሚመረጥ ድረስ

  4. ይጫኑ ቀስት ወደ ታች ቁልፍን እና ከዛ ይጫኑ የ ቀኝ ቀስት ቁልፍን ማስገባት የሚፈልጉትን ስፋት ለማሰናዳት

  5. ማስገቢያውን ይጫኑ

  6. ይጫኑ F6 መጠቆሚያውን በ ሰነዱ ውስጥ ለማድረግ

የ ጽሁፍ ሰንጠረዥ ለማስገባት

  1. ይጫኑ F6 ትኩረቱ በ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ እስኪሆን ድረስ

  2. ይጫኑ የ ቀኝ ቀስት ቁልፍን የ ሰንጠረዥ ምልክት እስኪመረጥ ድረስ

  3. ይጫኑ ቀስት ወደ ታች ቁልፍ እና ከዛ የ ቀስት ቁልፎችን በ መጠቀም ይምረጡ የ አምዶች እና የ ረድፎች ቁጥር ወደ ሰንጠረዥ ማስገባት የሚፈልጉትን

  4. ማስገቢያውን ይጫኑ

  5. ይጫኑ F6 መጠቆሚያውን በ ሰነዱ ውስጥ ለማድረግ

Please support us!