ንድፎችን ማስገቢያ ከ አዳራሽ ውስጥ በ መጎተት-እና-በመጣል

እርስዎ መጎተት-እና-መጣል ይችላሉ እቃ ከ አዳራሽ ውስጥ ወደ ጽሁፍ ሰነድ: ሰንጠረዥ: መሳያ: ወይንም ወደ ማስደነቂያ ውስጥ

እርስዎ በ ሰነዱ ውስጥ ከ አዳራሻ ውስጥ ያስገቡትን እቃ ለ መቀየር: ተጭነው ይያዙ Shift+Ctrl: እና ከዛ ይጎትቱ የተለየ እቃ ከ አዳራሽ ውስጥ ወደ እቃው ላይ

Please support us!